በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Commercial Bank of Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ commercialbankofethiopian — Commercial Bank of Ethiopia C
የሰርጥ አድራሻ: @commercialbankofethiopian
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.11K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1700 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-20 08:29:49 Call for Job Interview Session
(Graduate Trainee Applicants)
==================
Dear Applicants,
Thank you for your application for the position of Graduate Trainee for Commercial Bank of Ethiopia.

We are pleased to invite you for an interview session to be conducted on Thursday, March 09, 2023 at 02:00 local time in the morning at Head Office (Finfinne Branch building).

Please check name lists of interviewees and floor number using the following links:
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_I_b1253c865c.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_II_bac3c3e83f.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_III_73c6c01f44.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_IV_57a702d06a.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_V_3a12c080eb.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_VI_eb622bb728.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_VII_d8ebf87760.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_VIII_41b6e7c7be.pdf
•  https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Graduate_Trainee_IX_b20c7ba7a3.pdf
1.4K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 07:46:27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢሾፍቱ ከተማ ድሬ ጂቱ ቀበሌ በክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ስም  ‘’አሊ ቢራ ቅርንጫፍ’’ ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. የባንኩ የስራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋዊ ሥነ-ሥርዓት በማስመረቅ ስራ ማስጀመሩን በደስታ ይገልጻል። ቅርንጫፉን መርቀዉ የከፈቱት  የቀድሞው አባ ጋዳ በየነ  ሳምባቶ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ወጋየሁ  ገብረማርያም ናቸው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
3.0K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 08:54:22 Vacancy
=======

Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:

1.  Team Leader Cleaning and Waste Management
2.  Senior Mechanical Engineer
3.  IT Engineer
4.  Office Engineer
5.  Electromechanical Engineer
6.  Senior Attorney
7.  Senior Legal Advisor
8.  Main Chef


Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website (https://vacancy.cbe.com.et) from March 02– 11, 2023.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Vacancy_25_02_2023_48223fa671.pdf
787 views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 07:25:50 The Payment Will Be 1 GB Internet Package for 1 Week.

Be Fast and Subscribe!
1.6K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 07:20:37 Morning All Members

Get Paid like last time, While you are using your YouTube account.

Subscribe and watch videos at leas for 4 min, then as usual send done words in our bot.

Be Fast, Fake users will be Ban from the payment.

Tic Tack !


https://www.youtube.com/@royaldjmix

Sponsored
1.6K viewsedited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:44:29 10% ተጨማሪ ያግኙ!

በኢት-ዳይሬክት (EthioDirect) ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላኪያ የሞባይል መተግበሪያ ተጠቅመው ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ ሲልኩ ተቀባዩ 10% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

#ፈጣን #ቀላል #ነፃ #አስተማማኝ
=============
የEthioDirect  መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
•  ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh
2.2K viewsedited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 15:45:51 National Competitive #Bid
=========================
 
Commercial Bank of Ethiopia intends to procure the following items from interested and qualified bidders/ suppliers:
    
1.  Ribbon for ID card holder (Bid No. 157/2022/23)

Interested bidders can get the full information on our website using the following link:

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/invitition_letter_bf9e3b1809.pdf
1.4K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 15:45:30 ብርዎን በካርድዎ ይያዙ!
=============
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም
በካርድዎ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ፡፡
*********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
1.4K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 12:05:44 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወጪ ንግድ ዘርፉን በአግባቡ ለመደገፍ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡
====================
ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር 50ኛ የወርቅ ኢዩ ቤልዩ በዓሉን የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ባከበረበት ስነ ስርዓት ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ጋር ላለው ጥብቅ የሥራ ግንኙነት ምስጋና እና እውቅና ባገኘበት በዚህ ስነ ስርዓት ላይ የባንኩ የሆል ሴል የባንክ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

አቶ ሙሉነህ የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ላለፉት 50 ዓመታት በዓለም አቀፍ የንግድ ውድድር ውስጥ በመሳተፍ ቡና ለሀገራችን ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ለበርካታ አመታት እንዲዘልቅ የተጫወተው ሚና ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና የሚያሰጠው መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ባንኩ ከቡና ላኪዎች ማህበር ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያለው መሆኑን የገለፁት አቶ ሙሉነህ፣ ለግንኙነቱ ስምረት ጠንክሮ እንደሚሠራም አረጋግጠዋል፡፡

አቶ ሙሉነህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወጪ ንግድን በአግባቡ ለመደገፍ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥ ገልፀው፣ ይህን ተልዕኮውን በሚጠበቀው ደረጃ ለማሳካትም በስትራቴጂ የተደገፈ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ተናግረዋል፡፡

ባንኩ የደንበኞችን ፍላጎት እና እርካታ ማዕከል ያደረገ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው አዲስና አመቺ ድርጅታዊ መዋቅር ተግባራዊ አድርጓል ያሉት አቶ ሙሉነህ፣ ማህበሩ ከባንኩ ጋር ያለውን የቆየ ወዳጅነት አጠናክሮ እንዲቀጥልና የዚህ አዲስና ዘመናዊ አሠራር ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
616 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ