በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Commercial Bank of Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ commercialbankofethiopian — Commercial Bank of Ethiopia C
የሰርጥ አድራሻ: @commercialbankofethiopian
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.11K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1700 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-03 21:33:15 ለመጪዎቹ የትንሳኤ እና ኢድ አልፈጥር በዓላት ለወዳጅ ዘመድ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለመላክ
ከአገልግሎት ክፍያ ነፃ በሆነው EthioDirect ይጠቀሙ፤ 10% ተጨማሪ ያግኙ!
#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
=============
የEthioDirect  መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
•  ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
•  ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
3.1K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 00:17:09 How to write scientific article. Step by step guide for beginners.

ለጥናትና ምርምርዎ እገዛ ይፈልጋሉ?
    አዎ ከሆነ መልስዎ!
በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ  ዘንድ እናግዝዎታለን፡

If you need support related to:    
1 Assignment / አሳይመንት
2 Research / ሪሰርች
3 Proposal / ፕሮፖዛል
4 Term Paper /  ተረም ፔፐር
5 Case study/ ኬዝ ስተዲ
6 Article Review
7  Mini research
8  Business plan
9  Environmental impact assessment [EIA]

በቴሌግራም bot ያግኙን!

@dv2024onlinebot
195 viewsedited  21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:43:11 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር መተግበሪያ አማካኝነት ነዳጅ ለመቅዳት የሚያስችል አዲስ የዲጅታል አሠራር ወደ ስራ አስገባ ።
===============================

አዲስ አበባ ቄራ በሚገኘው የኖክ ነዳጅ ማደያ ጣቢያ በመገኘት አዲሱን አሰራስ በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጅታል ባንኪንግ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ዳህላክ ይገዙና የናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ችፍ ኤክስኪዩቲቭ ኦፊሰር አቶ ታደሰ ይገዙ ናቸው ።

አዲሱ አሰራር ጥሬ ገንዘብ አልባ የነዳጅ ግብይትን በመፈፀም ለአሸከርካሪዎችና ለባለማደያዎች ዘርፈብዙ ጠቀሜታ እንደሚኖው ሁለቱ የክብር እንግዶች በዚሁ ጊዜ ገልፀዋል ።

አሰራሩ በሃገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ማደያዎች ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን አሸከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር መተግበሪያ በሞባይላቸው በማውረድና መመሪያዎቹን በመከተል መጠቀም እንደሚችሉ ተጠቁሟል ።
298 views20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 07:16:16
የመግቢያ ትኬቱን በሲቢኢ ብር ‘Market Place’ ይቁረጡ!

የጋሽ መሐሙድ የገበሬዎች መንደር ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ መርሐ ግብር

*********************

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ በክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ መታሰቢያነት በ10 ሺ ሄክታር መሬት ላይ ለሚገነባው የገበሬዎች መኖሪያ መንደር የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት መርሐ ግብር መግቢያ ትኬት በሲቢኢ ብር ‘Market Place’ ይቁረጡ!

የተሻሻለውን የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ለመጫን የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፡

ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr

ለአይፎን ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
1.4K views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:05:13
https://bit.ly/3lSQUt2

Put Headphones
2.0K viewsedited  06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 08:29:29 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተግባራዊ እያደረገ ያለው አዲሱ ደንበኛ ተኮር አሰራር የደንበኞችን ፍላጐት ለማሟላት እድል የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ
===================
ባንኩ የንፋስ ስልክና አባኮራን ቅርንጫፎቹን በአዲስ ደንበኛ ተኮር የአሰራር ስርዓት ሰሞኑን ወደ ስራ አስገብቷል፡፡

የንፋስ ስልክና የአባኮራን ቅርንጫፎች የባንኩ አመራሮች በጎበኙበት ወቅት እንደተናገሩት በሞዴልነት የተመረጡት ቅርንጫፎች እየተገበሩት ያሉትን አዲሱ አሰራር የደንበኞች ፍላጎት የሚያሟላ፣ የሰራተኞች የስራ ጫና የሚቀንስ እና ጊዜ ቆጣቢ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በጉብኝቱ ወቅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሆል ሴል ባንኪንግ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ እንደተናገሩት “በተመረጡ ሞዴል ቅርንጫፎች ባንኩ እየተገበረው ያለው አሰራር የደንበኞች ፍላጎት ማሟላት የሚያስችል እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

ባንኩ ይህንን አሰራር ወደ ሌሎች ቅርንጫፎች በማስፋት ተመራጭነቱና ተወዳዳሪነቱን ለማስቀጠል እንደሚሰራም አቶ ሙሉነህ አስረድተዋል፡፡

የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ በቃና በበኩላቸው “አዲሱ ሞዴል የደንበኞችን ፍላጎት ለመየትና ተገቢ መልስ ለመስጠት የሚያስችል አሰራር በመሆኑ ሰራተኛው በተነቃቃ ሞራልና ደስተኛ ሆኖ እንዲሰራ አስችሎታል” ብለዋል፡፡

“አዲሱ አሰራር የባንኩ ደንበኞችና ሰራተኞችን እኩል ያስደተሰ ነው” ያሉት ደግሞ የአባኮራን ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ደበበ እሸቱ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት አስጠንቶ እየተገበረ ካለው ድርጅታዊ መዋቅር ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በቅርንጫፎች ስራ ላይ እየዋለ የሚገኘው አዲሱ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት የአሰራር ሞዴል በቀጣይም በተጨማሪ ቅርንጫፎች በሙከራ ደረጃ እንደሚተገበር ታውቋል፡፡
657 views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 20:43:53 Get Paid 15 GB internet Package After the Subscription on Youtube.

Put Headphones Before Playing the Video.

https://m.youtube.com/@techinsider02

Finally Confirmed Subscribers Will Get 15 GB INTERNE PACKAGE (FREE).

GOOD LUCK
2.2K viewsedited  17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 18:20:46
2.8K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 17:54:50 Vacancy
=======
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:

1.  Senior Attorney
2.  Senior Legal Advisor
3.  Legal Surveillance Officer

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website (https://vacancy.cbe.com.et) from March 27– April 5, 2023.

For requirements and other detail information, please use the following link:

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_7dd2e0b36f.pdf
2.0K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 12:49:22 ለሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ
485 viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ