በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Commercial Bank of Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ commercialbankofethiopian — Commercial Bank of Ethiopia C
የሰርጥ አድራሻ: @commercialbankofethiopian
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.11K
የሰርጥ መግለጫ

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1700 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-16 19:00:38 Live stream started
16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 18:07:07 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ትግበራ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ማበረታቻ ሰጠ፡፡
========================

የሀገራችንን የክፍያ ስርዓት ዲጂታላይዝ ለማድረግ ከተያዘው እቅድ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከሚያዝያ 16፣ በቀሪው የሀገራችን ክፍል ደግሞ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች እየተፈፀመ መሆኑ ይታወቃል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር እና በነዳጅ የሞባይል መተግበሪያ ለተገልጋዮች ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አማራጮችን አቅርቦ እየሠራ ነው፡፡

የባንኩ ባለሙያዎችም በነዳጅ ማደያዎች በመገኘት እና ሙያዊ እገዛ በማድረግ የነዳጅ ግብይቱ በተሳለጠ ሁኔታ እንዲካሄድ በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ የነዳጅ ማደያ ባለሙያዎች ለዲጂታል የነዳጅ ግብይት ትግበራው ስኬታማነት ቁልፍ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ፡፡ 

የኢትዮዽያ ንግድ ባንክም በሲቢኢ ብር እና በነዳጅ የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ከፍተኛ የሽያጭ አፈጻጸም በማስመዝገብ ለዲጂታል የነዳጅ ግብይት ትግበራው ስኬታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ላሉ የነዳጅ ሽያጭ ሠራተኞች  የማበረታቻ ሽልማት የሰጠ ሲሆን፣ በቀጣይም የተሻለ አፈፃፀም ለሚያስመዘግቡ የነዳጅ ሽያጭ ሠራተኞች ዳጐስ ያለ ሽልማት የተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዳህላክ ይገዙ ገልፀዋል፡፡
2.9K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 18:02:21 Join Now Brand New Telegram

https://t.me/benubel
2.8K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 17:12:45 Stand by for 'Nedaj' in solidarity!

In support of the 'Nedaj' movement, please standby with 'Stand by' to show your solidarity with the cause.

• Supporters should standby with 'Stand by' to the 'Nedaj' movement by downloading the app and registering for updates.
• Stay up to date with the latest news and developments from the movement.
• When necessary, use the emergency button within the app to alert support networks and authorities.
• Follow instructions from 'Nedaj' leaders via the app for peaceful, nonviolent protests.
• Share messages of support and resources through the app to amplify the movement's message.

Stand by for 'Nedaj' to continue the fight for justice and human rights.

Download the 'Nedaj' app on PLAY STORE and APP STORE and join the movement for change in Ethiopia.

For Android users: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj

For iOS users: https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
1.5K views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 16:24:33 We offer research services.

Do you need help with your research or do you need assistance with your methodology?
Are you struggling with data analysis or research design?
Do you need guidance on using SPSS, Stata or Matlab?
Do you have any questions about your literature review?

Our services include:

Proposal writing
Questionnaire development
Data analysis
Data interpretation and presentation

We also offer additional services such as assignments, term papers, case studies, article reviews, and mini-research projects.

We provide services in both English and Amharic. Contact us for any questions or concerns related to research.

@engineerruffaelbot
1.4K viewsedited  13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 16:22:15 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢቢሲ ቤተሰብ እግር ኳስ ውድድር ለዋንጫ አለፈ፡፡

****
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው የኢቢሲ ቤተሰብ የእግር ኳስ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ በተደረገ ግጥሚያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አቻውን  6 ለ 2 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ ለዋንጫ ማለፉን አረጋግጧል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመጪው ዓርብ በሚካሄደው የገቢዎች ሚኒስቴር እና ኢቢሲ ጨዋታ አሸናፊ ጋር ዋንጫውን ለማንሳት የሚጫወት ይሆናል።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) አዲሱ የሚዲያ ኮምፕሌክስን  ምርቃት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የኢቢሲ ቤተሰብ እግር ኳስ ውድድር  በ8 ቡድኖች መካከል  ሲካሄድ  ቆይቷል።

ውድድሩ፣ ኢቢሲ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በትብብር ከመሥራት ባለፈ ስፖርታዊ ፉክክርም ለማድረግ የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋል።
3.4K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:51:58 ነዳጅ በሲቢኢ ብር እንዴት በቀላሉ ይቀዳሉ?
***
በሲቢኢ ብር ነዳጅ ሲቀዱ ሁለት አማራጮች አሉ!

  የመጀመሪያው

ራስዎ ወደ ሲቢኢ ብር መተግበሪያዎ  ‘Quick Pay’ በመግባት ‘Fuel Payment’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ መርጠው
•  የነዳጅ ቀጂውን የተመዘገበ ስልክ ቁጥር፣
•  የሚገዙትን የነዳጅ ክፍያ መጠን፣
•  የነዳጅ አይነት፣
•  የሰሌዳ ቁጥርዎን፣ እና
•  የሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ክፍያውን በማከናወን ነዳጅ መቅዳት ይችላሉ፡፡


  ሁለተኛው

ለነዳጅ ቀጂ ባለሙያው
• ሲቢኢ ብር የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር ߹
• የሰሌዳ  ቁጥርዎን ፣
• የሚቀዱትን ነዳጅ የገንዘብ መጠን አሳውቀው ግብይቱን ሲያስጀምሩ በሚደርስዎት አጭር መልእክት መሠረት
የገንዘብ መጠኑን  ትክክለኛነት አረጋግጠው የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት እና ክፍያውን በመፈፀም ነዳጅ መቅዳት ይችላሉ።

****
የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ለመጫን፡
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
3.4K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:10:40 በሲቢኢ ብር መተግበሪያ እንዴት በቀላሉ ነዳጅ መቅዳት ይችላሉ?
========================
የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ወደ Play Store ወይም App Store በመግባት የሲቢኢ ብር መተግበሪያዎን ያዘምኑ (Update)!

1.  የሲቢኢ ብር መተግበሪያውን ይክፈቱ፣
2.  ‘Quick Pay’ ‘ክፍያ ለመፈፀም’ የሚለውን አማራጭ ይጫኑ፣
3.  ‘Fuel Payment’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ይምረጡ፣
4.  የነዳጅ ቀጂውን የተመዘገበ ስልክ ቁጥር ያስገቡ፣
5.  የሚገዙትን የነዳጅ ክፍያ መጠን ያስገቡ፣
6.  የነዳጅ አይነት ይምረጡ፣
7.  የታርጋ ቁጥርዎን ያስገቡ፣
8.  የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ፣
9.  ‘PROCESS PAYMENT’ ‘ክፍያውን አከናውን’ የሚለውን ይጫኑ፣
10.  ነዳጅ ቀጅው ክፍያውን አረጋግጦ ሲቀበል፣ ክፍያውን ማከናወንዎን የሚገልፅ መልእክት ይደርስዎታል፡፡ 

የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለመጫን ወይም ለማዘመን የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፡
ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
3.2K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:10:28 የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች በመላ ሀገሪቱ በመካሄድ  ላይ ነው፡፡
አሽከርካሪዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ብር አገልግሎት እና በ‘ነዳጅ’ መተግበሪያ በመጠቀም የነዳጅ ግብይት በመፈፀም ላይ ናቸው፡፡
የባንኩ ባለሙያዎች በማደያዎች በመገኘት አስፈላጊውን ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
2.8K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:10:18 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የነዳጅ ግብይቱን በሀገር አቀፍ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ።
===========================

ከዛሬ ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ተግባራዊ የተደረገውን ዲጂታል የነዳጅ ግብይት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዳማ ከተማ በሚገኙ ነዳጅ ማደያዎች በይፋ አስጀምሯል፡፡

መርሀ ግብሩን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደቡብ ምእራብ ሪጅን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደረጀ ፉፋ እና የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ጎሹ በይፋ አስጀምረዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከሚያዚያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በተጀመረው ዲጂታል የነዳጅ ግብይት ባለፉት 10 ቀናት ከ750 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደቡብ ምእራብ ሪጅን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ደረጀ ፉፋ አስታውቀዋል፡፡

አቶ ደረጀ እንዳሉት ባንኩ በሲቢኢ ብር እና ‘ነዳጅ’ በተሰኘው መተግበሪያ በሚሰጠው ዲጂታል የነዳጅ ግብይት አገልግሎት በየቀኑ ከ82 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የነዳጅ ግብይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡

ዲጂታል የነዳጅ ግብይቱ በይፋ በተጀመረበት መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 1 ትሪሊየን ብር በላይ ግብይት በባንኩ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች መከናወኑን ገልፀዋል።
3.1K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ