Get Mystery Box with random crypto!

Purity Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ puritytube — Purity Tube P
የሰርጥ አድራሻ: @puritytube
ምድቦች: የአዋቂዎች ይዘት (18+)
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.94K
የሰርጥ መግለጫ

መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው
👉 የስነ-ፆታ (sexual )
👉 ወሲባዊ ንፅህና
👉 የእጮኝነት
👉 የትዳር
👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች ይዳሰሳሉ
We discuss sexual , family and relationship issues from biblical point of view

Contact us @Appeal4purity_bot
💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2020-09-27 11:20:15 መዝሙር 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝¹ አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም።
³ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።
⁴ ወደ ሌላ ለሚፋጠኑት መከራቸው ይበዛል፤ የቍርባናቸውን ደም እኔ አላፈስሰውም፥ ስማቸውንም በከንፈሬ አልጠራም።
⁵ እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።
⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ።
⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል።
⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።
⁹ ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤
¹⁰ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።
¹¹ የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።❞

@PurityTube
@PurityTube
14.2K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-18 07:56:41 " ዳግማዊ ድንግልና "

ድንግልናሽን አጥተሽ ከሆነ በዚህ ነገር ተስማምተሽ እረፊ ምንም ነገር ድንግልናሽን ሊመልስልሽ አይችልም፡፡

ስለዚህ ህይወትሽን ወደፊት ቀጥይ፡፡
ድንግልናሽን የወሰደው ወንድ ካቆመበት ሊቀጥል ተመልሶ ይመጣ ይሆናል ፤ ነገር ግን አትፍቀጂለት ፡፡

የተበታተነውን ህይወትሽ ሰብስቢና ልክ ድንግል እንደነበርሺበት ጊዜ መኖር ጀምሪ፡፡

sexually ንፁህ የሆነ ህይወት ምሪ በዚህም የእግዚአብሔርን ምህረትና ፀጋ በራስሽ ህይወት ፈትነሽ ታውቂያለሽ፡፡

ማንም ወንድ ከተማው ላይ ካሉ ድንግል ሴቶች አብልጦ አንቺን ይፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ህይወትሽን sexually ንፁህ በማድረግ አስደስተሺዋልና ነው፡፡

መፅሀፈ ሩትን አንብቢ፡፡ እሷ በመጀመሪያ የኑሀሚንን ልጅ አግብታ ነበር፡፡ ድንግል እንዳልነበረች መናገር አይጠበቅኝም፡፡
ግን ባሏ ሞተ ፡፡

ነገርግን ሩት በከተማው ውስጥ ሁሉም ደናግላን የሚመኙትን ታዋቂ ባለጠጋ ሰው ልብ ሰረቀች፡፡

አየሽ " #ዳግማዊ_ድንግልና " የሚባል ነገር አለ፡፡ ይኸውም ንስሃ በገባ የህይወት ምልልስ የሚመጣ ነው፡፡

የመጨረሻ ነጥብ

sexually ንፁህ ህይወት የሚኖርሽ ድንግልናሽን የወሰደው ወንድ ተመልሶ ስለመጣ አይደለም፡፡

ከእሱ ጋርም ሆነ ያለእሱ ንፁህ የሆነ ህይወት ይኑርሽ፡፡

#single


@PurityTube
@PurityTube
17.0K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-18 07:37:00
በአማካሪነት ማገልገልና ሰዎችን የመርዳት ልብ ላላቸው መልካም አጋጣሚ

በኮቪድ 19 ምክንያት 10 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን።

ቀድመው ይመዝገቡ
13.5K viewsedited  04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:49:06
#NewYearChallenge ውድድር ተጠናቀቀ!

በሁለት ዙር ስናወዳድራቸው የነበሩ ተወዳዳሪዎች 75% በናንተ 25% በሌሎች ዳኞች ይዳኛሉ።
የ100 ብር ካርድ አሸናፊ ነገ ማታ ይታወቃል።

የ2ኛ ዘር ተወዳዳሪዎቻችንን እስከ ነገ ማታ በመምረጥ ለሽልማት ይብቋቸው

መሰነባበቻ ካርድ
87101146782482
የገባለት በ @ChristianMezmur_bot እኔ ጋር ነው ይበለን

#መልካም_አዲስ_አመት

@purityTube
@christian_mezmur
14.3K views20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:36:53 C-20
አመታት አይለውጡህም | Ruth

አሸናፊ የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ
ነፃ የካርድ ስጦታም አለን
@PurityTube @christian_mezmur
11.5K views20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:24:51 8755952015075 የመጨረሻውን ሞክሩ
የደረሰው በ @ChristianMezmur_bot ላይ ያድርሰን
9.7K views20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:23:31 C-19
ያሻገረን | Temesgen

አሸናፊ የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ
ነፃ የካርድ ስጦታም አለን
@PurityTube @christian_mezmur
9.6K views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:17:13 የካርድ ስጦታ እየመጣ ነው ዝግጁ
8.9K views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-09-12 23:16:00 C-18
እግዚአበሔር ይመስገን| @KEYISAGAR

አሸናፊ የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ
ነፃ የካርድ ስጦታም አለን
@PurityTube @christian_mezmur
8.6K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ