Get Mystery Box with random crypto!

Purity Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ puritytube — Purity Tube P
የሰርጥ አድራሻ: @puritytube
ምድቦች: የአዋቂዎች ይዘት (18+)
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.94K
የሰርጥ መግለጫ

መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው
👉 የስነ-ፆታ (sexual )
👉 ወሲባዊ ንፅህና
👉 የእጮኝነት
👉 የትዳር
👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች ይዳሰሳሉ
We discuss sexual , family and relationship issues from biblical point of view

Contact us @Appeal4purity_bot
💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-11 22:53:33 እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም ወጣቶች በእጮኝነታቸው ወቅትም ሆነ ከዚያ በፊት በአካል እድገት ለውጥ የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አላቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በእጮኝነታቸው ወቅት በፍቅር መያዝ፣ተቀጣጥሮ የሚያውቃቸው ሰው በሌለበት ቦታ ላይ መገናኘት፣ወደ ወንዱ እጮኛ ቤትመሄድ፣አልፎ አልፎም መተቃቀፍ፣የመራቢያአካላትን መነካካት፣የከንፈር መሳሳም;…
3.1K viewsedited  19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 19:31:52 #ምክር_ለወጣት_ሴቶች

ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡
የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡
አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው
"እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡

አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ

ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ!

ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ"

ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ
"ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡
ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡

የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡

በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር)

ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡

#ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት

ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው

ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ

#General

@PurityTube
@PurityTube
5.9K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 16:58:58 “ ከራሴ ጋር የማደርገውን እጠላዋለው” A4P እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ። #ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል…
4.9K views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 21:24:57



S.M.Y Youth
follow us
Facebook:https://www.facebook.com/SMY-youth-10...
Telegram:https://t.me/+EHgQGlcVTRE2ZmQ0
4.8K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 23:51:52 እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች

ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም

ወጣቶች በእጮኝነታቸው ወቅትም ሆነ ከዚያ በፊት በአካል እድገት
ለውጥ የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አላቸው፡፡ በዚህ ምክንያት
በእጮኝነታቸው ወቅት በፍቅር መያዝ፣ተቀጣጥሮ የሚያውቃቸው ሰው
በሌለበት ቦታ ላይ መገናኘት፣ወደ ወንዱ እጮኛ ቤትመሄድ፣አልፎ
አልፎም መተቃቀፍ፣የመራቢያአካላትን መነካካት፣የከንፈር መሳሳም;
የመሳሰሉትን ነገሮች በማድረግ የወሲብ ስሜትን ለማርካት ጥረት
ማድረግ በብዙ እጮኛሞች መካከል የሚታይ ሐቅ ነው፡ የቅድመ ግብረ
ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ ወጣቶች ይፈተናሉ ብሎ
መናገር ይቻላል፡ አንዳንዶችም ይህን ከፍተኛ ፍላጎት መቋቋም
አቅቷቸው በዝሙት ፈተና ላይ ይወድቃሉ፡፡ ይህን ድርጊት ከበደ በከሬ
እንዲህ በማለት ያስቀምጠዋል፡፡ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የቅድመ
ጋብቻ የወሲብ ግንኙነትም ኃጢአት ነው(የሐዋ 15፡20፣1ቆሮ6፡9፣
13፣18፣7ላ5፡19 ፣ቆላ3፡5፣1ተሶ4፡3)፡ አንድ ወንድና አንዲት ሴት ወደ
ፊት እንጋባለን _ ምንም _ አይደለም ብለው ከጋብቻ በፊት ወሲብ
መፈጸማቸው ለአሁንም ሆነ በወደ ፊት የትዳር ሕይወታቸው ላይ
አሉታዊ ተጽዕኖ አለው ይላል፡፡6

በዚህ ምክንያት የወደቁ እጮኛሞች ክብረ ነጽህናቸውን ከሰጡ በኋላ
በወንዶች በኩል የመጋባት ፍቅራቸው እየቀነሰ በመምጣት
የነበረው ከፍተኛ ናፍቆት ውሳኔ እየተራዘመ ወደ ፊት ይሄዳል፡፡ ይህ
ነገር የሚያሳየው የጋብቻው ሁኔታ ከፊቱ ላይ ቀይ መብራት የበራበት
መሆኑን የሚያመላክት መሆኑን የሚጠቁም ነገር ነው፡፡ እንዲሁም
በመቀጠል በወንዱ ወይም በሌቷ በኩል ለማግባት ፍቃደኛ እዳሎኑ
ብዙ ጊዜ ሲናገሩ ይሰማሉ።

@PurityTube
@PurityTube
5.7K views20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 11:44:59
7.4K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 06:30:31
9.3K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 11:46:38 የ porn ጉዳት በትዳር ውስጥ ምንድነው?

በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም::

ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል::

Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5
28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል።


@PurityTube
@PurityTube
13.6K views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 09:46:03
መሳሳም kissing
ከጋብቻ በፊት ሀጢያት ነው??
በዶ/ር መስኪ
@PurityTube
@PurityTube
13.9K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 22:19:38 መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው
የስነ-ፆታ (sexual )
ወሲባዊ ንፅህና
የእጮኝነት
የትዳር
ወጣት ተኮር ጉዳዮች እና የመሳሰሉት ላይ የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ
Contact us @Appeal4purity_bot
#ቅድስና_ለእግዚአብሔር



@PurityTube
@PurityTube
12.2K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ