Get Mystery Box with random crypto!

Purity Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ puritytube — Purity Tube P
የሰርጥ አድራሻ: @puritytube
ምድቦች: የአዋቂዎች ይዘት (18+)
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 13.94K
የሰርጥ መግለጫ

መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው
👉 የስነ-ፆታ (sexual )
👉 ወሲባዊ ንፅህና
👉 የእጮኝነት
👉 የትዳር
👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች ይዳሰሳሉ
We discuss sexual , family and relationship issues from biblical point of view

Contact us @Appeal4purity_bot
💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-03-02 22:09:59 1ኛ ቆሮንቶስ 6
18፤ ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
19-20፤ ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።

ዝሙት ምንድነው?

ከትዳር በፊት በሁለት ሰዎች የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ወይም ማንኛውም አይነት ወደ ፍትወት የሚመራ ተግባር::


@PurityTube
@PurityTube
10.7K viewsedited  19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 22:06:19
ፍካት የስነ ልቦና ማማከር አገልግሎት

በቅድሚያ የልብ ሰላም ማግኘት የሚፈልጉ ከዛ በተፈወሰ ማንነት ሌሎችን በማማከር ለማገልገል የሚወዱ ሁሉ ሊወስዱት የሚገባ ስልጠና ነው ።
10.4K viewsedited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 22:19:48 እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል

A4P እንግዳ : በ'ነብይ' የማልወደውን ሰው እንዳገባ መልእክት መቶልኛል:: እኔ ግን አግቢው ለተባልኩት ሰው ፍቅር የለኝም:: እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል

መልስ ፦ እግዚአብሔር በነብያት ይናገራል:: የእግዚአብሄር አባትነት ለሁሉም ነው:: ለሱ የነገረው እግዚአብሄር ከሆነ ላንቺም እንዲነግርሽ ፀልይ:: እግዚአብሔር አንድን ሰው እንድታገቢ ከነገረሽ ያንን ሰው የምትወጅበትን ፀጋም በውስጥሽ ያደርጋል::

ለዛ ሰው ግን ምንም አይነት ፍቅር ከሌለሽ የመጣው መልእክት ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል::

የእግዚአብሄር ሀሳብና ፈቃድ የሆነ ነገር በጎና ደስ የሚያሰኝ እንጂ የሚያስጨንቅ አደለም…. ሮሜ 12:2

የማትወጅውን ሰው እንድታገቢ እግዚአብሄር አያስገድድሽም! እግዚአብሄር የፍቃድ አምላክ እንጂ የሚያስገድድ አይደለም::

#Single #General

@PurityTube
@PurityTube
11.8K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 00:58:46
ጤናማ ትዳር እንዲኖረን.... ….. ይደመጥ

@PurityTube
@PurityTube
11.9K viewsedited  21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-30 01:30:07 Do You Want to Please God
You desire to please God in your life by: fearing Him
worshiping Him
obeying Him
cherishing Him and
loving Him…….Real purity comes as a result of believing that the Lord Jesus died in your place to ransom you from impurity. Pure living increases as you work together with the Holy Spirit to live as a redeemed child of God.

@PurityTube
@PurityTube
11.6K views22:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-25 22:06:54
በቅድሚያ የልብ ሰላም ማግኘት የሚፈልጉ ከዛ በተፈወሰ ማንነት ሌሎችን በማማከር ለማገልገል የሚወዱ ሁሉ ሊወስዱት የሚገባ ስልጠና ነው።የ2013 4ተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ።
16.6K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-04 09:46:38 Purity Tube pinned a photo
06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-04 09:46:25
የ2013 አምስተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።ለራስዎ የልብ ሰላም ከዛም ሌሎችን በማማከር ለመርዳት ከወደዱ ፈጥነው ይመዝገቡ።
3.8K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-04 09:46:02 Purity Tube pinned Deleted message
06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-26 08:44:24
የ2013 አምስተኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።ለራስዎ የልብ ሰላም ከዛም ሌሎችን በማማከር ለመርዳት ከወደዱ ፈጥነው ይመዝገቡ።
2.9K viewsedited  05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ