Get Mystery Box with random crypto!

. .. ሁሉም ይሁን ምክንያቱም እነሱን ደስተኛ አላረጋቸውም ፡፡ መቼ ይሆን ግን በፊታቸው ሙሉ | ግጥም፥ ትረካ ፥የፍቅር ደብዳቤዎች

.

..


ሁሉም ይሁን ምክንያቱም እነሱን ደስተኛ አላረጋቸውም ፡፡
መቼ ይሆን ግን በፊታቸው ሙሉ ሆነን የምንገኘው:
ሁሌ እንደጎደልን ነው እንዴት ማስደሰት እንዳለብን
እንኳን አናውቅም :/አንዳንዴ እነሱን በሆንን እና ሁሉ
ነገራቸውን መጠበቅ ብንችል ምነኛ መታደል ነው: ሆኖ
አለመገኘት ግን በጣም ይከብዳል:: አፍቃሪ ሆኖ ለሚወዱት
የልብ እርካታ አለመሆን ፣ፊታቸው ቆመን ፈገግታቸውን አለማየት ፣ሚሆን የመሰለን እንደማይሆናቸው ማወቅ ፣የእኛነት ጉድለትስ ለራሳችን አቅምን ያሳጣል ።የምር በቃ ለሚወዱት አለመሆን ያማል.......
.
.
.
..

.
..... ፍቅር ያሸንፋል