በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Hulusport

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusport_et — Hulusport H
የሰርጥ አድራሻ: @hulusport_et
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.83K
የሰርጥ መግለጫ

አዲሱን ቴሌግራም ቦታችን አሁኑኑ ይሞክሩት @HulusportBot
ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!
✅ ትላልቅ ኦዶችን
✅ የተለያዩ ጉርሻዎች
✅ ቨርቿል ጨዋታዎች
✅ የጃክፖት ጨዋታ
በድህረ ገፃችን ሁሉስፖርት ያገኛሉ!
ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
WWW.HULUSPORT.COM

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-27 13:51:31
የ5000 ብር ሽልማት አሸነፉ!

በMachester United Vs Chelsea ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በቴሌግራም ገምተው 5000 ብር ያሸነፉ 10 ደንበኞቻችን ተለይተዋል!

ለመጀመሪያዎቹ 3 አሸናፊዎች 1000 ብር
ለቀጣዮቹ 2 አሸናፊዎች 500 ብር
ለመጨረሻዎቹ 5 አሸናፊዎች ደግሞ 200 ብር እያንዳንዳቸው ይደርሳቸዋል!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
በቴሌግራም የውስጥ መስመር ገብተው ያናግሩን
እርስዎም ቀጣይ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ! ገፃችንን በመከታተል በቀጣዩ ውድድር ይሳተፉ!
1.6K viewsedited  10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 14:05:37
ብራይተን በታዳጊ ተጫዋቾች 11 ጎል በዚህ ውድድር አመት አላቸው! የቀሩት 19
የፕሪምየር ሊግ ቡድኖች ተደምረው 9 ግብ ነው ያላቸው።
1.7K views11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 09:18:20
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 ለአል ናስር እና ለፖርቱጋል 20 ጨዋታዎችን አርጎ ጎሎች 20 ጎሎች ላይ ተሳትፎ
ማረግ ችሏል።
በአማካይ በየ 88 ደቂቃ ወይ ጎል ያገባል ወይ ደሞ አሲስት ያደርጋል።
መረሳት የሌለበት ነገር ይህ ተጨዋች 38 አመቱ ነው!
1.7K views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 00:40:41
የአውሮፓው ሊግ ንጉሥ ሲቪያ ለሰባተኛ ጊዜ ለፍፃሜ ደርሰዋል!
143 views21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 00:28:54
የጆዜ ሞሪኖው ሮማ በድጋሚ ወደ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል

The special one for a reason!
157 views21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 00:22:11
ዌስትሃም ከ 47 አመት በሁዋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ውድድር ፍፃሜ ደርሰዋል
162 views21:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 15:30:09
አርሰናል 85 ሚልየን ዩሮ ለዴክላን ራይስ ዝውውር ለዌስተሃም ለማቅረብ እንዳሰበ ፉትቦል ኢንሳይደር ዘግቧል ። ነገር ግን አርሰናል ለ24 አመቱ ተጫዋች የ85 ሚልየን ዩሮ ጥያቄን ለማቅረብ ቢዘጋጅም ዌስተሃሞች ከእንግሊዛዊው ተጫዋች ከ100 ሚልየን ዩሮ ያነሳ እንደማይቀበሉ ነው የተነገረው ።

ብዙ ዘገባዎች ዴክላን ራይስ ከአርሰናል በተጨማሪም በቸልሲ እና በሌሎችም ክለቦች ቢፈለግም የተጫዋቹ ቀጣይ ማረፊያ ኤምሬትስ መሆኑ አይቀሬ ነው ሲሉ እየዘገቡ ይገኛሉ ።
587 views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 13:22:00
በርናንዶ ሲልቫ ስሙ ከ ፒኤስጂ ጋር እየተነሳ መሆኑን ተከትሎ ተጠይቆ ነበር

በርናንዶ ሲልቫ "እቅዴ አመቱን በጥሩ ሁኔታ መጨረስ ነው ፤ ፕሪምየርሊጉን ካሸነፍን በኃላ 2 የፍፃሜ ጨዋታዎች ይጠብቁናል..  ከዛ በኃላ በክረምት ምን እንደሚፈጠር እናያለን።"
659 views10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 23:56:18
ማንችስተር ሲቲ  ማድሪድን 4-0 በማሸነፍ ቻምፒዬንስ ሊግ ፍፃሜ ደርሰዋል ።

በፍፃሜው ኢንተርን ይገጥማሉ።
820 views20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 12:02:10
ለአጠቃቀም ምቹ በሆነው
ገንዘብ ለማስገባትና ለማስወጣት ብዙ አማራጭ ባለው ሁሉስፖርት ዛሬውኑ ይወራረዱ፣ ያሸንፋ!

አሁኑኑ www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

በኃላፊነት ይወራረዱ!

@HuluSport_et
963 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ