በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Hulusport

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusport_et — Hulusport H
የሰርጥ አድራሻ: @hulusport_et
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.83K
የሰርጥ መግለጫ

አዲሱን ቴሌግራም ቦታችን አሁኑኑ ይሞክሩት @HulusportBot
ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!
✅ ትላልቅ ኦዶችን
✅ የተለያዩ ጉርሻዎች
✅ ቨርቿል ጨዋታዎች
✅ የጃክፖት ጨዋታ
በድህረ ገፃችን ሁሉስፖርት ያገኛሉ!
ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
WWW.HULUSPORT.COM

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-13 19:53:07
ዴቪድ ዴህያ በዚህ የውድድር ዘመን 16ኛውን Clean Sheet ካስመዘገበ በኋላ የጎልደን ጓንት አሸንፏል
846 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 13:15:24
የአርሰናል ንብረት የሆነው እና ለሬምስ እየተጫወተ የሚገኘው ፎላሪን ባሎጉን በዚህ የውድድር አመት 20 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
914 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 13:10:44
ኤድዋርድ ሜንዲ ለሁለቱም ለክለቡም ለተጨዋቹም ጥሩ ገንዘብ ከቀረበ በውድድር አመቱ መጨረሻ ቼልሲን ሊለቅ ይችላል። ክለቡ በግብጠባቂው ሁኔታ ላይ ውሳኔ ለመወሰን የአዲሱ አሰልጣኝ የመጨረሻ ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

- Fabrizio Romano
874 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:56:37
ቪኒ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ እስካሁን፡-

• 221 ጨዋታዎች
• 59 ጎሎች
• 65 አሲስት
• 9 ዋንጫዎች

Balia vini
424 views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:01:07
የጨዋታ አይነት በሽ በሆነበት ሁሉ ስፖርት የወደዱትን መርጠው ይወራረዱ ፣ ያሸንፉ!

አሁኑኑ www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

በኃላፊነት ይወራረዱ!

@HuluSport_et
465 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 08:56:34
ኡራጓይ ድንቁን ሰው ልታገኝ ነው!

ማርሴሎ ቢኤልሳ ተመልሷል - የኡራጓይ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሆኖ ኮንትራት ለመፈረም ተዘጋጅቷል። ሙሉ የቃል ስምምነት ተከናውኗል።

የፌዴሬሽኑ አባል የሆኑት ሆርጅ ካሳሌስ የቀድሞ የማርሴ እና የሊድስ አሠልጣኝ ቢኤልሳ አሁን ውሉን በሚቀጥሉት ሰዓታት እንደሚፈርም አረጋግጠዋል።

- Fabrizio Romano
539 viewsedited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 14:37:00
ዴቪድ ዴህያ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር አዲስ ኮንትራት ይፈራረማል ተብሎ ቢጠበቅም በክለቡ ውስጥ ያሉ ሰዎች እሱን ለመልቀቅ አቅደዋል እና በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ምርጫ እንደሚሆን እርግጠኛ አይደሉም።

- samuelluckhurst
717 views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 13:11:32
እድሜያቸው 30 ከሆነ በኋላ በቻንፕዮንስ ሊግ ውድድር 20 እና ከዚያ በላይ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉ 7 ተጨዋቾች ሆነዋል.....

ክሪስትያኖ ሮናልዶ
ሊዮ ሜሲ
ሌዋንዲዮስኪ
ቤንዜማ
ኢብራ ካዳብራ
ድሮግባ
ዤኮ!
722 views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 12:01:44
ስለ ሁሉ ስፖርት ጥያቄ አልዎት?
በድህረገፃችን በተደጋጋሚ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተናል።
ገብተው ይመልከቱ!

አሁኑኑ www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

በኃላፊነት ይወራረዱ!

@HuluSport_et
441 views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 11:53:40
የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ 11!
452 viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ