በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Hulusport

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusport_et — Hulusport H
የሰርጥ አድራሻ: @hulusport_et
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.83K
የሰርጥ መግለጫ

አዲሱን ቴሌግራም ቦታችን አሁኑኑ ይሞክሩት @HulusportBot
ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!
✅ ትላልቅ ኦዶችን
✅ የተለያዩ ጉርሻዎች
✅ ቨርቿል ጨዋታዎች
✅ የጃክፖት ጨዋታ
በድህረ ገፃችን ሁሉስፖርት ያገኛሉ!
ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
WWW.HULUSPORT.COM

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-30 15:50:20
ሪያል ማድሪድ ካሪም ቤንዜማ የሚለቅ ከሆነ ሃሪ ኬንን ማስፈረሙን ቅድምያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው።

(ምንጭ፡ COPE)
754 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 15:45:08
ባየር ሙኒክ ለዴክላን ራይስ 100ሚ.ዩሮ ለዌስትሃም ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።

ቱቸል ስለ አንድ እንቅስቃሴ አስቀድሞ ከራይስ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል ።

(ምንጭ፡ ስካይ)
695 viewsedited  12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 12:39:43
የሊዮኔል ሜሲ ካምፕ ቀድሞውንም ከአል-ሂላል የቀረበለትን የ €1.2 billion ወይም €600m በዓመት ለሁለት አመት ኮንትራት ተቀብሏል።

ይህ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን ከሚያገኘው ገቢ በ 3 አጥፍ ይበልጣል።

(ምንጭ፡ Foot mercato)
761 views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 12:23:36
ኢንተር ሚላን የሶስትዮሽ ዋንጫ ለማሳካት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ብቻ ይቀረዋል
813 views09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 12:04:46
ጁድ ቤሊንግሃም በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሆኖ በሳንቲያጎ በርናባው ደጋፊዎቹን ይተዋወቃሉ።(DiarioAS)
821 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 09:49:38
"ገንዘብ ኢንቨስት ማድረግ ያስፈልጋል"

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ለዋንጫ ለመፎካከር ገንዘብ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተናግሯል።

“በክረምቱ ሁሉም ክለቦች ትልቅ ገንዘብ ለዝውውር አፍስሰዋል እኛ ግን አላደረግንም ያንን አይተናል።

" በሊጉ ውስጥ ቶፕ አራት ውስጥ ለመጫወት እና ለዋንጫ ለመወዳደር የምትፈልግ ከሆነ ገንዘብ ኢንቨስት ማድረግ እንዳለብህ ክለቡ ያውቃል። አለበለዚያ ምንም እድል የለህም ምክንያቱም ሌሎች ክለቦች ያን ስለሚያደርጉት ነው"ሲል ቴን ሃግ ተናግሯል።
1.1K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 20:42:49
ማንቸስተር ሲቲ ዋንጫውን ማሸነፋቸው ካረጋገጡ በኋላ ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ነጥብ ጥሏል!
1.2K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 20:41:20
የ2015/16 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሌስተር ሲቲ ወደ ሁለተኛው ሊግ መውረዱን አረጋግጧል !!
1.2K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 18:01:13
ኤሪክ ቴን ሀግ "የአንቶኒ ጉዳት ብዙም መጥፎ አይደለም ለኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ሊደርስ ይችላል"
1.2K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-28 13:16:42
የPL የአመቱ ወጣት ተጫዋች ሽልማት የመጨረሻዎቹ ሶስት አሸናፊዎች፡-

2020/21፣ ፊል ፎደን
2021/22፣ ፊል ፎደን
2022/23፣ ኤርሊንግ ሃላንድ
1.3K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ