በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

Hulusport

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusport_et — Hulusport H
የሰርጥ አድራሻ: @hulusport_et
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.83K
የሰርጥ መግለጫ

አዲሱን ቴሌግራም ቦታችን አሁኑኑ ይሞክሩት @HulusportBot
ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!
✅ ትላልቅ ኦዶችን
✅ የተለያዩ ጉርሻዎች
✅ ቨርቿል ጨዋታዎች
✅ የጃክፖት ጨዋታ
በድህረ ገፃችን ሁሉስፖርት ያገኛሉ!
ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
WWW.HULUSPORT.COM

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-10 08:47:44
ፔፕ ጋርዲዮላ፦

"እኛ ከፍተኛ ቡድን ነበርን ጨዋታው በጣም በጣም ቅርብ ነበር። በበርናባው የግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ አንዳንድ ጊዜ ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አንዳንዴ ደግሞ በኳስ ብቃታቸው ጥሩ ነበሩ። በመጪው እሮብ በቤታችን እና በደጋፊዎቻችን ፊት ጨዋታው የፍፃሜ ይሆናል።

የእነሱ ልምድ እና ጥራት ተጋጣሚው እንዲሰቃይ ያደርገዋል አሁን የማንቸስተር መንገድን ይዘን እንዴት የተሻለ መስራት እንደምንችል ማየት አለብን። በመከላከል እና በማጥቃት የተሻለ እንደምንሆን ተስፋ አደርጋለሁ።"
544 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 08:44:50
ግሪሊሽ በመልሱ ጨዋታ አሸንፈን ለፍፃሜ እንደምንደርስ ሙሉ ዕምነት አለኝ ብሏል !

እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ጃክ ግሪልሽ በሻምፒየንስ ሊጉ ግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በሜዳቸው ኢትሀድ ሪያል ማድሪድን በመርታት የፍጻሜ ተፋላሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት እንዳለው አስታውቋል።

የፔፕ ጋርዲዮላ ቡድን በደርሶ መልሱ የመጀመሪያ ጨዋታ ትላንት ምሽት ወደ ሳንቲያጎ በርናባው አቅንቶ ከካርሎ አንቼሎቲ ቡድን ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ ተመልሷል።

ባለ ሜዳው ቡድን ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒ ጁንየር ባስቆጠረው ጎል ቀዳሚ መሆን ችሎ የነበረ ቢሆንም ቤልጄማዊው ድንቅ አማካይ ኬቨን ዴብሩይነ ከእረፍት መልስ በድንቅ ሁኔታ ከፍጹም ቅጣት ምት ውጭ መቶ ያስቆጠራት ጎል ቡድኑን አቻ ማድረግ ችላለች።

ዴብሩይነ በመድረኩ  በአጠቃላይ ካስቆጠራቸው 14 ጎሎች መካከል 11  በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የተቆጠሩ ናቸው።
535 views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 16:18:49
የዛሬውን ምሽት ጨዎታ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
ማንቸስተር ሲቲ የሚሉ ከሆነ Like button " "
ሪያል ማድሪድ የሚሉ ከሆነ fire button
" "
ተጠቅመዉ ግምቶን ያስቀምጡ።
723 views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 12:57:11
ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ፡

"በእሁድ (በአርሰናል ላይ) ጥራታችንን እናሳያለን እናም ወደ ስታይላችን የምንመለስ ይሆናል። እውነተኛውን ብራይተን እናሳያቸዋለን"
751 views09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 09:34:38
በሳንቲም ፔይ ፣ በCBE Birr እና ቴሌ ብር የገቢና የወጪ አገልግሎት ጀምረናል
ባልዎት አማራጭ ተጠቅመው በቀላሉ ገንዘብዎን ገቢ ያድርጉ/ያውጡ!

በሁሉ ስፖርት ዛሬም እንዲደሰቱ እንሰራለን

አሁኑኑ www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

በኃላፊነት ይወራረዱ!

@HuluSport_et
774 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 08:52:16
ሆሴ ሞሪንሆ ከሪያል ማድሪድ ወይም ፒኤስጂ የቀረበላቸውን ጥያቄ ይቀበላሉ። የቼልሲን ግን አልተቀበለውም።

- FabriceHawkins
733 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:12:49
የ5000 ብር ሽልማት አሸነፉ!

በArsenal Vs New Castle ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በቲክ ቶክ ገምተው 5000 ብር ያሸነፉ 10 ደንበኞቻችን ተለይተዋል!

ለመጀመሪያዎቹ 3 አሸናፊዎች 1000 ብር
ለቀጣዮቹ 2 አሸናፊዎች 500 ብር
ለመጨረሻዎቹ 5 አሸናፊዎች ደግሞ 200 ብር እያንዳንዳቸው ይደርሳቸዋል!

ማን እንደሆኑ ለማየት ከታች ባስቀመጥንልዎ የTikTok ሊንክ ገብተው ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZMYopHyRN/

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
በቲክ ቶክ የውስጥ መስመር ገብተው ያናግሩን
እርስዎም ቀጣይ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ! ገፃችንን በመከታተል በቀጣዩ ውድድር ይሳተፉ!
858 views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:45:15
ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ጉንዶጋን፦"እሱ በጣም ብልህ ነው, በጣም ጎበዝ, በጣም ተወዳዳሪ ነው እመኑኝ እሱ በአጠቃላይ በሙያዬ ውስጥ ካሰለጠንኳቸው ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው"ሲል ጋርዲዮላ ተናግሯል።

በውድድር አመቱ መጨረሻ ኮንትራቱ ሚጠናቀቀው ጉንዶጋን በሚቀጥሉት ሳምንታት የወደፊት ዕጣ ፈንታውን ይወስናል።

ባርሳ ተጫዋቹን ይፈልጋሉ ሲቲም ጉንዶጋንን ማቆየት ይፈልጋሉ።
800 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 08:51:16
ኤሪክ ቴን ሃግ፡ "ዴቪድ ዴሂያ በማንቸስተር ዩናይትድ እንዲቆይ እና አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም እንፈልጋለን።"

"በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ከእኛ ጋር እንዲሆን እንፈልጋለን።"
893 views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 12:00:50
ጨዋታዎችን በቀን፣ በሊግ፣ እና በሀገራት በድህረገፃችን መፈለግ እንደሚቻል ያውቃሉ?

አሁኑኑ www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

በኃላፊነት ይወራረዱ!

@HuluSport_et
983 views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ