በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

National lottery admnisration

የቴሌግራም ቻናል አርማ national_lotery — National lottery admnisration N
የቴሌግራም ቻናል አርማ national_lotery — National lottery admnisration
የሰርጥ አድራሻ: @national_lotery
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.98K
የሰርጥ መግለጫ

national_lottery
New acount
👇👇👇👇
#telegram👉 https://t.me/Admas_Media
#facebook👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100095298751358

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-02-20 18:25:31
አቶ መታገስ ይርጋ ይባላሉ ነዋሪነታቸውቡራዩ ሲሆን በ19ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡ አቶ መታገስ ይርጋ በታክሲ ሹፌርነት ስራ የሚተዳደሩ ሲሆን የሁለት ልጆች አባት ናቸው ፡፡
31.3K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-20 18:25:31
አቶ አደም ጣሂር ይባላሉ ነዋሪነታቸው ሻሸመኔ ሲሆን በ19ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡ አቶ አደም በንግድ ስራዎች ድርጅት ካሼር ናቸው ፡፡
29.3K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-20 18:25:30
መምህር አለማየሁ አበራ ይባላል ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ሲሆን በ19ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ2,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡
27.1K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-15 22:05:55
መደበኛ ሎተሪ 1705 ዕጣ ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
29.8K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-15 17:22:00
ልብስ ሰፊው የ4,000,000 ብር ዕድለኛ ሆነ!
    ወጣት ድሪባ ደበላ ይባላል ነዋሪነቱ በቡራዩ ከተማ ሲሆን በልብስ ሰፊነት በሚያገኘው ገቢ ይተዳደራል ፡፡ ወጣት ድሪባ ማን ያውቃል አንድ ቀን ይደርሰኝ ይሆናል በማለት አዘውትሮ ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን እንደተለመደው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በመቁረጥ የ19ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ቼኩን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ምንለመስራት እንዳቀደ ሲጠየቅ ከፍያለ የንግድ ሥራ እሰራበታለሁ በማለት ከደስታ ብዛት በፈገግታም ጭምር ገልጾልናል ፡፡
#ሼር_ሊንክ_ፎሎዉ_በማድረግ_በዚሁ_ቻናላችን_ይጠብቁን
24.6K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 21:33:11 እናስታውስዎ ምኞትዎን ለማሳካት ምንም ምስጢር የሌለውን በእድል ብቻ የሚወሰነውን ሎተሪ ይሞክሩ፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ

ቴክ ቶክ tiktok.com/@admas_media_s.c
ቴሌግራም https://t.me/Admas_Media
24.7K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 16:05:46
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ስፓንሰር ያደረገውና ''የብሔራዊ ሎተሪ ዋንጫ'' በሚል የተሰየመው የ2016 የአዲስ አበባ አስተዳደር የከፍተኛ ዲቪዝዮን የወንዶች እግር ኳስ መክፈቻ ስነ-ስርዓት
20.6K views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 16:10:41
የመተሀራ ነዋሪ የሆኑት አቶ አገኘው ጣሰው በገና ስጦታ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ5,000,000/አምስት ሚሊየን/ብር ዕድለኛ ሆኑ።
አቶ አገኘው በመተሀራ ከተማ አሮጌ ልብሶችን በመስፋት የሚተዳደሩ ሲሆን መኖሪያ ቤት ለመስራት እንዳሰቡ ገልፀውልናል።
19.9K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 23:30:36
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 19ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟ
23.4K views20:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-02 13:01:40 የ19ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ጥር 22 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣውዛሬ ጥር 24 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡

Facebook account https://www.facebook.com/100084608091482/posts/pfbid02x1sXJBBJzdHUgTPsjdyimdsNhsVTgN9wyjA9L8VQkwiR4FTjJ6ayC12Ed2mqerfkl/
Tiktok :- አድማስ ሚዲያ tiktok.com/@admas_media_s.c

መልካም ዕድል !
20.7K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ