በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

የ19ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ጥር 22 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወ | National lottery admnisration

የ19ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ጥር 22 2016 ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣውዛሬ ጥር 24 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል ፡፡

Facebook account https://www.facebook.com/100084608091482/posts/pfbid02x1sXJBBJzdHUgTPsjdyimdsNhsVTgN9wyjA9L8VQkwiR4FTjJ6ayC12Ed2mqerfkl/
Tiktok :- አድማስ ሚዲያ tiktok.com/@admas_media_s.c

መልካም ዕድል !