በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

ሐበሻ ስፖርት ውርርድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_sports_betting_plc — ሐበሻ ስፖርት ውርርድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_sports_betting_plc — ሐበሻ ስፖርት ውርርድ
የሰርጥ አድራሻ: @habesha_sports_betting_plc
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.74K
የሰርጥ መግለጫ

The Official Habesha Sports Betting Telegram Channel. ትክክለኛው የሐበሻ ስፖርት ውርርድ የቴሌግራም ቻንላችንን ይቀላቀሉ::
ከሐሰተኛና ተመሣሣይ ቻንሎች ይጠንቀቁ።
ከ 99 በላይ ሱቆች በኢትዮጵያ
በሃላፊነት ይወራረዱ 21 Bet Responsibly
👉🏽E-Mail : - info@habeshabets.com
👉🏽Phone : - 251118886358 / 251949121408

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 17:30:53
ቼልሲ ከ ሌስተር ሲቲ!

ባለፈው ሳምንት በሊድስ ዩናይትድ ያልተጠበቀ የ3 ለ 0 ሽንፈት ያስተናገደው የቶማስ ቱሄል ቼልሲ ዛሬ ከቀኑ 11 ሰአት ላይ በሜዳው ሌስተር ሲቲን የሚገጥም ይሆናል። ሰማያዊዎቹ እስካሁን ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች አራት ነጥብ የሰበሰቡ ሲሆን ሌስተር ሲቲዎች አንድ ነጥብ ብቻ ይዘው በወራጅ ቀጠናው 19ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ከዛሬው ጨዋታ የትኛው ቡድን ሶስት ነጥብ ይዞ ይወጣል ? በእዚህ እና ሌሎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ከእኛ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
730 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:57:35
ሳዋዝሃምፕተን ከ ማንቸስተር ዩናይትድ!

ባለፈው ሳምንት ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ የመጀመሪያ ድላቸውን ያስመዘገቡት ቀያይ ሰይጣኖቹ በአራተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብር ወደ ሳውዝሃምፕተን ያቀናሉ። ማንቸስተር ዩናይትዶች በውድድር አመቱ ወጥ አቋም ማሳየት የተሳናቸው ቢሆንም የዛሬውን ግጥሚያ እንደሚያሸንፉ ይጠበቃል። ባለሜዳው ቡድን በበኩሉ ባለፈው ሳምንት ሌስተር ሲቲን ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ በጥሩ መነቃቃት ላይ የሚገኝ ሲሆን ዛሬም ቀላል ተጋጣሚ እንደማይሆን ይጠበቃል። አሁኑኑ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
751 views10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:47:35
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች!

ዛሬ በአውሮፓ ሊጎች በርካታ አጓጊ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን አራተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድ ከቀኑ 8:30 ላይ ከሜዳው ውጪ ሳውዝሃምፕተንን በሚገጥምበት ጨዋታ የሚጀምር ይሆናል። ቼልሲ ፣ ሊቨርፑል ፣ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል እንዲሁ ጨዋታዎችን ዛሬ የሚያደርጉ ይሆናል። በእለቱ ታላቅ ፍልሚያ ጁቬንቱስ በሜዳው ሮማን ሲያስተናግድ በፈረንሳይ ሊግ አንድ ፣ ጀርመን ቡንደስሊጋ እና ስፔን ላሊጋ እንዲሁ ብዙ ግጥሚያዎች ይደረጋሉ። በእነዚህ እና ሌሎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ከእኛ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
765 views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 18:41:40
ላዚዮ ከ ኢንተር ሚላን!

ሶስተኛው ሳምንት የጣሊያን ሰሪኤ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ግጥሚያዎች የሚጀምር ሲሆን ላዚዮ በሜዳው ኢንተር ሚላንን የሚያስተናግድበት ግጥሚያ ይጠበቃል። ኢንተር ሚላኖች እስካሁን ባደረጓቸው ሁለት የሊግ ግጥሚያዎች ሁለቱን በማሸነፍ በጥሩ ሁኔታ ውድድር አመቱን የጀመሩ ሲሆን ባለሜዳው ቡድን በበኩሉ ከሁለቱ የመክፈቻ ጨዋታዎው አራት ነጥብ መሰብሰብ ችሏል። ሁለቱ ቡድኖች እርስ በእርስ ባደረጓቸው የመጨረሻ አምስት ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር የቻሉ ሲሆን ዛሬም በተመሳሳይ መልኩ ሁለቱ ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዛሬው ምሽት ግጥሚያ ስንት ግቦችን የምንመለከት ይመስላችኋል ? አሁኑኑ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
878 views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:13:01
ኢትዮጵያ ከ ሩዋንዳ!

ብሔራዊ ቡድናችን በሀገር ውስጥ የሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ በሚካፈሉበት የቻን አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዉን ዛሬ የሚያደርግ ይሆናል። በደርሶ መልስ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን አቻቸውን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፉት ዋልያዎቹ የመጨረሻ ዙር የማጣርያ ጨዋታቸውን ከ ሩዋንዳ ጋር ከቀኑ 10:00 ሰዓት ያደርጋሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድናችን በደርሶ መልስ ጨዋታ የሩዋንዳ አቻውን ማሸነፍ ከቻለ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ያረጋግጣል።

ድል ለብሔራዊ ቡድናችን

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
860 views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:34:25
ትልቅ የ 50 ነጥብ ውድድር

ሳምንታዊው የሐበሻ ስፖርት የነጥብ ውድድር በአዲስ መልኩ የተመለሰ ሲሆን በዚህ ሳምንትም 50 ነጥቦችን ማሸነፍ የሚችሉበት ውድድር ተዘጋጅቶላችኃል፡፡ በዚህም መሰረት በአጓጊው ውድድር ለመሳተፍ እና 50 ነጥቦችን ለማሸነፍ ፣ ከታች ለተጠቀሱት እሁድ የሚደረጉ ሶስት ግጥሚያዎች ላይ የሚቆጠሩትን ትክክለኛ የግቦች ብዛት መገመት አለብዎት፡-

አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም (እሁድ ፣ 22.12.2014 ከቀኑ 10፡00 ሰአት)
ፊዮረንቲና ከ ናፖሊ (እሁድ ፣ 22.12.2014 ከምሽቱ 3፡45 ሰአት)
ፒኤስጂ ከ ሞናኮ (እሁድ ፣ 22.12.2014 ከምሽቱ 3፡45 ሰአት)

በትክክል ይገምቱ እና በጣም ብዙ ነጥቦችን ያሸንፉ!

1. ይህንን ፖስት በይፋ ያጋሩ።
2. ይህን ፔጅ ላይክ ያድርጉ።
3. ከላይ በተጠቀሱት እያንዳንዱ ግጥሚያዎች ላይ የሚቆጠሩትን ትክክለኛ የግብ ብዛት (እያንዳንዱ ቡድን የሚያስቆጥሯቸውን የግቦች ብዛት ድምር ) ይገምቱ። ግምትዎን እስከ እሁድ 10፡00 ሰአት ድረስ በዚህ ፖስት ስር ከ አይዲ ቁጥሮ ጋር ይፃፉ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ ከጻፉ ግምትዎ ውድቅ ይሆናል። ሁሉም ኤዲት የተደረጉ ኮሜንቶች ውድቅ ይሆናሉ። ሁሉም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው።
4. በዚያ ቀን በሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፣ የጣሊያን ሰሪኤ እና የፈረንሳይ ሊግ አንድ ግጥሚያዎች በድረ-ገጻችን ላይ ይወራረዱ።
5. ግምትዎ ትክክል ከሆነ እና የመጀመሪያዎቹ አራት መመሪያዎችን ከተከተሉ ፣ የአይዲ ቁጥርዎን በትክክለኛው ግምትዎ ስር በመፃፍ 50 ነጥቦችን ያግኙ።

መልካም እድል !
904 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 07:37:42
የአውሮፓ ምርጥ አምስት ሊጎች ወደ ውድድር ከተመለሱ በኃላ በርካታ አጓጊ ጨዋታዎች እንዲሁም አስደሳች እና ያልተጠበቁ ውጤቶችን እየተመለከትን እንገኛለን። እርስዎም ሐበሻ ስፖርትን ቀዳሚ ምርጫዎ በማድረግ በየቀኑ የትልቅ ገንዘብ አሸናፊ ይሁኑ!

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
791 views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:56:32
አንደርሌክት ከ ያንግ ቦይስ !

በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ የቤልጀሙ አንደርሌክት ከምሽቱ ሶስት ሰአት ላይ በሜዳው ያንግ ቦይስን የሚያስተናግድ ይሆናል። ሁለቱ ቡድኖች በ2022/23 የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ለመሳተፍ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያሳዩ የሚጠበቅ ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ግጥሚያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው አስተናጋጁ ቡድን የተሻለ የማለፍ እድል ይዞ ወደ ሜዳ ይገባል። የትኛው ቡድን የሚያልፍ ይመስላችኋል ? አሁኑኑ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ !  

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
910 views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:34:42
ዛሬ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከሃያ በላይ ግጥሚያዎች ሲደረጉ የእንግሊዙ ዌስት ሃም ከሜዳው ውጪ ቫይቦርግን ፣ የፈረንሳዩ ኒስ በሜዳው ማካቢ ቴል አቪቭን እና የስፔኑ ቪላሪያል ከሜዳው ውጪ ሃይዱክ ስፕሊትን የሚገጥሙበት ጨዋታ ይጠበቃል። የኮንፈረንስ ሊግ የእጣ ድልድል ነገ አርብ ይፋ የሚደረግ ሲሆን የዛሬዉን ጨዋታ በድምር ዉጤት አሸናፊ የሚሆኑ ቡድኖች ደግሞ በቀጥታ በእጣ ድልድሉ ተሳታፊ ይሆናሉ። አሁኑኑ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”
834 views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:15:47
ካሊዱ ኩሊባሊ ወደ ቼልሲ

የለንደኑ ክለብ የተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር እየሰራ ሲሆን የአንቶኒዮ ሩዲገር ምትክ ይሆናል ያሉትን ካሊዱ ኩሊባሊ ከናፖሊ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ተገልጿል። ተጫዋቹ በቅርቡ ለሰማያዊዎቹ ፊርማዉን የሚያኖር ሲሆን የእንግሊዙ ቡድን ለዝውውሩ 40 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ማድረጋቸውን ታውቋል። ኩሊባሊ ሁለተኛ የቼልሲ ፈራሚ ሆኖ በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

440 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ