በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

ካሊዱ ኩሊባሊ ወደ ቼልሲ የለንደኑ ክለብ የተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር እየሰራ ሲሆን የአንቶ | ሐበሻ ስፖርት ውርርድ

ካሊዱ ኩሊባሊ ወደ ቼልሲ

የለንደኑ ክለብ የተከላካይ መስመሩን ለማጠናከር እየሰራ ሲሆን የአንቶኒዮ ሩዲገር ምትክ ይሆናል ያሉትን ካሊዱ ኩሊባሊ ከናፖሊ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ተገልጿል። ተጫዋቹ በቅርቡ ለሰማያዊዎቹ ፊርማዉን የሚያኖር ሲሆን የእንግሊዙ ቡድን ለዝውውሩ 40 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ማድረጋቸውን ታውቋል። ኩሊባሊ ሁለተኛ የቼልሲ ፈራሚ ሆኖ በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”