ሳቄን መልስልኝ ተግባር ላይ ያልታየ ቃልህን አምኜ እንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሁኜ ፊደል አሳምረክ የሰጠከኝ ተስፋ ድንገት ስትለይኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፡፡ ሳቄን መልስልኝ ልቤን ትቸዋለሁ ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለሁ። ምንጭ bewketuseyoum19 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! ይከታተሉን | Follow us፡ @Yefkrtarik @Yefkrtarik ┄┄┉┉✽» ✿ »✽┉┉┄┄ 6 views16:37