Get Mystery Box with random crypto!

VAM⚽️S BETS

የቴሌግራም ቻናል አርማ vamosbetofficial — VAM⚽️S BETS V
የሰርጥ አድራሻ: @vamosbetofficial
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 61.38K
የሰርጥ መግለጫ

The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-07-10 20:34:12
ሰርጂዮ ቡስኬት በባርሴሎና ቤት ይቆያል ?

የ33 አመቱ የስፔን እና የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሰርጂዮ ቡስኬት ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና እየተገለጸ ቢቆይም ተጫዋቹ በዚህ የውድድር ዘመን የካታላኑ ቡድን እንደማይለቅ ተገልጿል። ቡስኬት በዣቪ እቅድ ዋነኛ አካል መሆኑ እና ኮንትራቱ እንስከሚያበቃ ድረስ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ተዘግቧል ።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.7K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 16:50:17
ሪያል ማድሪድ የተጨዋቹን ኮንትራት አራዝሟል!

ቪኒሲየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል። ባለፈው ወር የቃል ስምምነት ማድረጋቸውን ከተገለጸ በኋላ አሁን ሙሉ ስምምነት ማድረጋቸውን ይፋ ሆኗል። ተጫዋቹ በሪያል ማድሪድ እስከ እ.አ.አ 2027 ድረስ የሚቆየውን ኮንትራት መፈረሙን ተገልጿል።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.5K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:30:59
ራሂም ስተርሊንግ ወደ ቼልሲ!

ማንቸስተር ሲቲዎች የመጨረሻዉን ማረጋገጫ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ቡድኖች ዝውውሩን በ45 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ፓውንድ ለማድረግ ተስማምተዋል። ተጫዋቹ እስከ እ.አ.አ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን የለንደኑ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ከተጫዋቹ ጋር ቀጥተኛ ውይይት አድርጓል።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.5K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:10:05
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማሕበር ለክለቦች በገቢ መልክ 149 ሚልየን ብር ማከፋፈሉ ተገልጿል። አክሲዮን ማሕበሩ ባለፈው ሐሙስ የሽልማት መርሐ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10,994,819 ብር በሽልማት መልክ ማግኘት ችሏል። ከዚህ በተጨማሪ አክሲዮን ማሕበሩ ለኮከብ አሰልጣኞች ፣ ኮከብ ተጫዋቾች ፣ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች እና ለስታዲዮሞች ሽልማት እና የአገልግሎት ክፍያ መስጠቱን አሳውቋል።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.6K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:53:48
ጃክ ዊልሼየር ጫማዉን ሰቀለ!

የቀድሞው የአርሰና እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ጫማዉን መስቀሉን አሳውቋል። በፕሪሚየር ሊጉ በ182 ጨዋታዎች ተሰልፎ የተጫወተው ጃክ ዊልሼየር "ከልጅነቴ በአትክልት ስፍራ ውስጥ እግር ኳስ ከመጫወት እእስከ የአርሰናል እና ሀገሬን በመወከል በአለም ዋንጫ እስከመጫወት ድረስ ህልሜን ኖሬያለሁ።" በማለት አስተያየቱን ገልጿል ።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.6K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:34:59
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባዘጋጀው የሽልማት ስነ ስርአት ኮከብ አሰልጣኝ እና ተጫዋች ሽልማታቸውን አግኝተዋል ። በዚህ መሰረትም የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንጋታ የኮከብ አሰልጣኝ ሽልማትን ያሸነፈ ሲሆን በአመቱ ምርጥ ተጫዋች ዘርፍ የቅዱስ ጊዮርጊስ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም የአመቱ ምርጥ በመባል ተመርጧል። በውድድር አመቱ አስራ ስድስት ግቦች ያስቆጠረው ይገዙ ቦጋለ ደግሞ የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ሽልማት የግሉ ማድረግ ችሏል ።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.5K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:52:08
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳቹ! በዓሉ የጤና ፣ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ።
ዒድ ሙባረክ!
ቫሞስ ቤትስ!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.5K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:49:22
ቫሞስ ቤትስ ደንበኞቹ አሸናፊ የሚሆኑበትን እድሎች የሚያሰፉ እና ብዙ ገንዘብ የሚያገኙበትን የተለያዩ አጓጊ እና አስደሳች ጉርሻዎችን ያካተተ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም በብዙ ጨዋታዎች ሲወራረዱ የሚያገኙት የ300% መልቲቦነስ ፣ ነጻ የውርርድ ቦነስ ፣ ትኬትዎ ላይ የሚገኙት ጨዋታዎች በሙሉ ሳይደረጉ ትኬቱን በማቋረጥ አሸናፊ የሚሆኑበት ሱፐር ካሽ አውት እና ሚክስ ማች ይገኙበታል። በቫሞስ ቤትስ ጉርሻዎች እየተዝናኑ በትልቁ ያሸንፉ!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.9K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ