Get Mystery Box with random crypto!

VAM⚽️S BETS

የቴሌግራም ቻናል አርማ vamosbetofficial — VAM⚽️S BETS V
የሰርጥ አድራሻ: @vamosbetofficial
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 61.38K
የሰርጥ መግለጫ

The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-01-22 00:32:26
አዲስ ቨርቹዋል ጨዋታዎች

ቫሞስ አዝናኝ እና በደቂቃዎች ውስጥ ትልቅ ገንዘብ የሚያሸንፉባቸውን ቨርቹዋል ጨዋታዎች በድህረገፁ ላይ ጨምሯል። የተወዳጁን የካይሮን (Kiron) ጨዋታዎች አሁን እኛ ጋር ያገኙዋቸዋል። በቨርቹዋል የእግር ኳስ ሊግ ፣ በመኪና ወድድር እና በሌሎች ጨዋታዎች እየተዝናኑ አሸናፊ ይሁኑ!!!

ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
14.0K views21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-14 20:02:23
የስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ በሳውዲ!
ዛሬ ምሸት በአል አዋል ፓርክ ኪንግ ሳውድ ዩኒቨርስቲ ስታዲዮም ምሽት 4:00 ኤልክላሲኮ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ይፉለማሉ።
ሁለቱ ክለቦች በያዝነው የውድድር አመት በላሊጋው ተገናኝተው ሪያል ማድሪድ 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።

ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል? ሪያል ማድሪድ ወይስ ባርሴሎና?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
13.3K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-07 08:09:28
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ቫሞስ ቤትስ በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

መልካም በዓል!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
13.4K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-29 16:15:44
በጣሊያን ሴሪ ኤ 18ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በስታዲዮ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ናፖሊ ሞንዛን ያስተናግዳል። የአምናው ሻምፒዮን ባሳለፍነው ሳምንት ከደረሰበት ሽንፈት ለማገገም እንዲሁም ደረጃውን ለማሻሻል ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ይኖርበታል።

ማን ያሸንፋል? ናፖሊ ወይስ ሞንዛ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
14.1K views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 15:21:11
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 16 ክለቦች ጥሎማለፍ ድልድል ይፉ ሆኗል።

የትኛውን ጨዋታ በጉጉት ይጠብቃሉ? እነማን ወደ ሩብ ፍፃሜው ይቀላቀላሉ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
16.7K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 21:29:25
የ ማን ደጋፊ ነዎት?
13.7K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 21:28:02
በዩሮፓ ሊግ የመጨረሻ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲከናወኑ በምድብ ሁለት ወደ ቀጣዩ ዙር ቀድመው ማለፋቸውን ያረጋገጡት የእንግሊዙ ብራይተን እና የፈረንሳዩ ኦሊምፒክ ማርሴይ በአሜክስ ኮሚኒቲ ስታዲየም ምሽት 5:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያው ዙር ፈረንሳይ ላይ ባከናወኑት ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ለሁለቱም ክለቦች ምድቡን በበላይነት ለማጠናቀቅ ይረዳቸዋል።

ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ብራይተን ወይስ ኦሊምፒክ ማርሴይ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
12.9K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-17 16:42:44
በአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በምድብ 1 የሚገኙት ቡርኪና ፋሶ እና ጊኒ ቢሳው ዛሬ ምሽት ይጋጠማሉ። ምድቡን ጅቡቲን 6 ለ 0 ያሸነፈችው ግብፅ ስትመራ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

በዚህ እና በሌሎችም የየሊጉ ጨዋታዎች ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ

https://vamos.bet/en/sport/events/Football/World/FIFA_World_Cup/Burkina_Faso_V_Guinea_Bissau_id9756772

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
14.1K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-16 20:12:21
የዩሮ እና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች!!!

በእነዚህ እና በሌሎችም የየሊጉ ጨዋታዎች ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
12.7K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-15 20:51:52
ደንበኞቻችን ምርጥ ምርጥ ድል እያስመዘገቡ ይገኛሉ

ደንበኛችን ትላንት ማክሰኞ በተደረጉ 10 ጨዋታዎች ላይ በ10 ብር ብቻ ተወራርደው 297,500 ብር አሸንፈዋል ለባለድሉ የቫሞስ ደንበኛችን እንኳን ደስ አሎት ማለት እንፈልጋለን። ይህን አስደሳች እና ትልቅ ድል እናንተም ማጣጣም ትችላላችሁ ፣ ከናንተ የሚጠበቀው ሁሌም ከሚከፍለው እና አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር መወራረድ ብቻ ነው። በቫሞስ ይወራረዱ ፣ ይዝናኑ ፣ ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊያችን ይሁኑ!

ወደ https://vamos.bet/en/betinfo በመሄድ ይሄን " 1000-SA814005588 " ትኬት ቁጥር በማስገባት ይህንን ምርጥ ድል መመልከት ይችላሉ።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
13.3K views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ