Get Mystery Box with random crypto!

VAM⚽️S BETS

የቴሌግራም ቻናል አርማ vamosbetofficial — VAM⚽️S BETS V
የሰርጥ አድራሻ: @vamosbetofficial
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 61.38K
የሰርጥ መግለጫ

The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-04 16:45:24
ማንችስተር ዩናይትድ ከባድ ተቀናቃኙን አርሰናልን በኦልድትራፎርድ ያስተናግዳል። ኤሪክ ቴን ሃግ የውድድር አመቱን በብራይተን እና ብሬንትፎርድ ተሸንፎ ከጀመረ በኋላ 3 ተከታታይ ድሎችን አስመዝግቧል። መድፈኞቹ በዚህ አመት ድንቅ አቋም ላይ የሚገኙ ሲሆን እስካሁን ከአምስት ጨዋታዎች አምስት ድሎችን አስመዝግበዋል። ካዝሚሮ ለዛሬው ጨዋታ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ እንደሚካተት ሲጠበቅ አርሰናሎች ከተጎዱባቸው በርካታ ተጫዋቾች ቢያንስ ራምስዴል እና ኦደጋርድ ለዚህ ጨዋታ እንደሚደርሱ ተስፋ ያደርጋሉ። በዛሬው ጨዋታ የአርሰናል ድንቅ ጉዞ ይቀጥል ይሆን ወይስ ማንችስተር ዩናይትድ አራተኛ ተከታታይ ድሉን ያስመዘግባል? በዚህ አጓጊ እና ምርጥ ጨዋታ ላይ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
548 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:51:44
በፈረንሳይ ሊግ 1 የስድስተኛ ሳምንት ግጥሚያ ሞንፔሌ እና ሊል በስታድ ዴላ ሞሶን ዛሬ ከሰአት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ከቅርብ አመታት ወዲህ ሊል ይህን ጨዋታ በማሸነፍ ረገድ ጥሩ ሬከርድ ቢኖረውም በዚህ አመት እያሳየ የሚገኘው አቋም ግን የውጤት ለውጥ ሊኖር እንደሚችል አመላካች ነው። ሞንፔሌ ካለፉት 5 ጨዋታዎች 9 ነጥቦችን ሰብስቦ አምስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሊል ከአምስቱ ጨዋታዎች 2 አሸንፎ ፣ 2 ተሸንፎ እና 1 አቻ ወጥቶ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የዛሬውን ጨዋታ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.2K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 13:51:24
የየሊጉ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚደረጉ ሲሆን በፕሪምየር ሊጉ 20ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሌስተር ብራይተንን ሲገጥም በፈረንሳይ ሊግ 1 መጥፎ ጊዜ እያሳለፉ የሚገኙት ኒስ እና ሞናኮ ከወራጅ ቀጠናው አናት ከፍ ለማለት እርስ በእርስ ይጫወታሉ። በስፔን ላሊጋም ቀሪዎቹ 4 ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን በጣሊያን ሴሪ አ የውድድር አመቱን በጥሩ ሁኔታ የጀመረው ሮማ ያለመሸነፍ ጉዞውን ለማስቀጠል ከዩዲኔዝ ጋር ይጫወታል። በእነዚህ እና በሌሎችም የየሊጉ ጨዋታዎች ከቫሞስ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.1K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 05:04:37
ከቫሞስ ጋር ሁልጊዜም አሸናፊ ይሁኑ! ደንበኞቻችን አሁንም ማሸነፍ ቀጥለዋል። ከቫሞስ ጋር ባሉን ብዙ አማራጮች ተወራርደው የትልቅ ብር አሸናፊ መሆን ይችላሉ። ቀጣዩ እድለኛ ደንበኛችን በመሆን እንደዚህ አይነት አስደሳች እና ትልቅ ድሎችን እናንተም ማጣጣም ትችላላችሁ ፣ ከናንተ የሚጠበቀው አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር መወራረድ ብቻ ነው። በቫሞስ ይወራረዱ ፣ ይዝናኑ ፣ ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊያችን ይሁኑ!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.2K views02:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:30:31
የ2022/23 አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሊጀመር 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ማክሰኞ ዳይናሞ ዛግረብ ከቼልሲ እና ዶርትመንድ ከኮፐንሃገን በሚያደርጉት ጨዋታ ለሚጀመረው ውድድር አጓጊ የምድብ ድልድል የወጣ ሲሆን ቀጣዮቹ ዙሮችም ከአሁኑ ምርጥ እንደሚሆኑ ይጠበቃል። ፒኤስጂ ከጁቬንቱስ ፣ ናፖሊ ከሊቨርፑል እና ኢንተር ከሙኒክ ተጠባቂ የመጀመሪያ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ናቸው። የዚህን አመት ውድድር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.9K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:42:19
በዚህ ሳምንት መጨረሻ ምርጥ ደርቢዎች እና ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ቅዳሜ የመርሲሳይድ ደርቢ እና ባለፈው አመት ምርጥ የዋንጫ ፉክክር ያሳዩን ሁለቱ የሚላን ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ እጅግ ተጠባቂ ሲሆኑ ባርሴሎናም ከሲቪያ ከባድ ግጥሚያ ይጠብቀዋል። እሁድ በብዙዎች ዘንድ የሚጠበቀው ማንችስተር ዩናይትድን ከአርሰናል የሚያገናኘው ግጥሚያ ይደረጋል። በዚህ እና በሌሎችም የየሊጉ ጨዋታዎች ከቫሞስ ጋር ይወራረዱ እና አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.2K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:41:48
ትላንት እና ከትላንት ወድያ በተደረጉ የፕሪምየር ሊግ ፣ ሴሪ አ እና ሊግ 1 ጨዋታዎች አስገራሚ ውጤቶች የተመዘገቡ ሲሆን ሳውዝሃምፕተንን የገጠመው ቼልሲ ያልተጠበቀ ሽንፈት ገጥሞታል። ኤሲ ሚላን እንዲሁ በሴሪ አ ለሁለተኛ ጊዜ ነጥብ ሲጥል አርሰናል ትላንት ምሽት አምስተኛ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን አሸንፏል። ሊቨርፑልም አወዛጋቢ በነበረው ግጥሚያ ፋቢዮ ካርቫልሆ በ98ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ 3 ነጥብ ይዞ ወጥቷል። ኖቲንግሃምን የገጠመው ማንችስተር ሲቲም 6 ለ 0 ሲያሸንፍ ሃላንድ ሁለተኛ ተከታታይ ሃትሪኩን ሰርቷል። ሃላንድ በዚህ አመት ስንት የፕሪምየር ግቦችን የሚያስቆጥር ይመስላችኋል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
2.0K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:26:40
በአዲስ ሁኔታ በጀመርነው ምርጥ ሳምንታዊ ውድድር እስከ 100 ነጥቦችን ያሸንፉ!
በዚህ አስደሳች ውድድር ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ግምትዎን ማስቀመጥ እና ከታች ያሉትን መመሪያዎች መከተል ብቻ ሲሆን የእነዚህን የቻምፒዮንስ ሊግ ግጥሚያዎች አሸናፊ ቡድኖች በትክክል ከገመታችሁ 20 ነጥቦችን የምታገኙ ሲሆን የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ከገመታችሁ ደግሞ 100 ነጥቦችን ትገኛላችሁ!

ዳይናሞ ዛግረብ ከ ቼልሲ (ማክሰኞ 1:45)
ሳልዝበርግ ከ ኤሲ ሚላን (ማክሰኞ 4:00)
ፒኤስጂ ከ ጁቬንቱስ (ማክሰኞ 4:00)
በትክክል ይገምቱ እና ብዙ ነጥቦችን ያሸንፉ!

የነጥብ አሸናፊ ለመሆን የሚከተሉትን መመሪያዎች በሙሉ ማሟላት ይኖርባችኋል!

1. ይህንን ፖስት በይፋ ያጋሩ።
2. ይህንን ፔጅ ላይክ ያድርጉ።
3. ከላይ የተጠቀሱትን የእያንዳንዱን ግጥሚያ አሸናፊ በትክክል ይገምቱ ወይም ደግሞ የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ። ግምትዎን እስከ ማክሰኞ ምሽት 1:45 ድረስ በዚህ ፖስት ስር ከ አይዲ ቁጥሮ ጋር ይፃፉ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ ከጻፉ ግምትዎ ውድቅ ይሆናል። ሁሉም ኤዲት የተደረጉ ኮሜንቶች ውድቅ ይሆናሉ። ሁሉም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው እና ሶስቱም ግምቶች ተመሳሳይ መሆን አለባቸው(ወይ የአሸናፊዎች ብቻ ግምት ወይም የትክክለኛ ውጤቶች ብቻ ግምት)
4. በዚያ ቀን በሚደረጉ የቻምፒዮንስ ግጥሚያዎች በድህረ ገፃችን ላይ ይወራረዱ።
5. ግምትዎ ትክክል ከሆነ እና የመጀመሪያዎቹን አራት መመሪያዎችን ከተከተሉ እንደ ግምትዎ አይነት 20 ወይም 100 ነጥቦችን ያገኛሉ።
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!
1.7K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:24:48 በአዲስ ሁኔታ በጀመርነው ምርጥ ሳምንታዊ ውድድር እስከ 100 ነጥቦችን ያሸንፉ!
በዚህ አስደሳች ውድድር ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ግምትዎን ማስቀመጥ እና ከታች ያሉትን መመሪያዎች መከተል ብቻ ሲሆን የእነዚህን የቻምፒዮንስ ሊግ ግጥሚያዎች አሸናፊ ቡድኖች በትክክል ከገመታችሁ 20 ነጥቦችን የምታገኙ ሲሆን የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ከገመታችሁ ደግሞ 100 ነጥቦችን ትገኛላችሁ!

ዳይናሞ ዛግረብ ከ ቼልሲ (ማክሰኞ 1:45)
ሳልዝበርግ ከ ኤሲ ሚላን (ማክሰኞ 4:00)
ፒኤስጂ ከ ጁቬንቱስ (ማክሰኞ 4:00)
በትክክል ይገምቱ እና ብዙ ነጥቦችን ያሸንፉ!

የነጥብ አሸናፊ ለመሆን የሚከተሉትን መመሪያዎች በሙሉ ማሟላት ይኖርባችኋል!

1. ይህንን ፖስት በይፋ ያጋሩ።
2. ይህንን ፔጅ ላይክ ያድርጉ።
3. ከላይ የተጠቀሱትን የእያንዳንዱን ግጥሚያ አሸናፊ በትክክል ይገምቱ ወይም ደግሞ የጨዋታዎቹን ትክክለኛ ውጤት ይገምቱ። ግምትዎን እስከ ማክሰኞ ምሽት 1:45 ድረስ በዚህ ፖስት ስር ከ አይዲ ቁጥሮ ጋር ይፃፉ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ ከጻፉ ግምትዎ ውድቅ ይሆናል። ሁሉም ኤዲት የተደረጉ ኮሜንቶች ውድቅ ይሆናሉ። ሁሉም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው እና ሶስቱም ግምቶች ተመሳሳይ መሆን አለባቸው(ወይ የአሸናፊዎች ብቻ ግምት ወይም የትክክለኛ ውጤቶች ብቻ ግምት)
4. በዚያ ቀን በሚደረጉ የቻምፒዮንስ ግጥሚያዎች በድህረ ገፃችን ላይ ይወራረዱ።
5. ግምትዎ ትክክል ከሆነ እና የመጀመሪያዎቹን አራት መመሪያዎችን ከተከተሉ እንደ ግምትዎ አይነት 20 ወይም 100 ነጥቦችን ያገኛሉ።
መልካም ዕድል ለሁላችሁም!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.5K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:41:36
ዌስትሃም እና ቶተንሃም ምሽት 3፡45 በለንደን ስቴዲየም የአምስተኛ ዙር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎቹ ምንም ነጥብ ያላገኘው ዌስትሃም ባለፈው ሳምንት አስቶንቪላን አሸንፎ ከፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ከፍ ማለት የቻለ ሲሆን ቶተንሃም በመጨረሻ ጨዋታው ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው አመት እርስ በእርስ ያደረጓቸው ጨዋታዎች በባለሜዳው ቡድን አሸናፊነት ተጠናቀዋል። የዛሬውን ጨዋታ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
YT- https://www.youtube.com/channel/UC8TAcQIvwyUfdC41mRw7fYg
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
1.9K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ