በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

እጥፍ ወለድ ያግኙ! የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ================= ደንበኞች ከውጭ | Commercial Bank of Ethiopia

እጥፍ ወለድ ያግኙ!
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
=================

ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡ 

የቁጠባ ሂሳቡ በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡

• ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል፤ 
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤
• ደንበኞች ከባንኩ ጋር ከሚሠሩ ድርጅቶች ለሚያገኙት አገልግሎት ወይም ለሚገዙት እቃ በፖስ ሲከፍሉ ቅናሽ ያገኛሉ፤
• ሌሎችንም በርካታ ጥቅሞች ያገኛሉ፡፡

ሂሳቡን በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ይክፈቱ፤ ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ይደውሉ!
 
ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!