በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ================= ከባንክ በማስመሰል ስልክ በመደወል እና | Commercial Bank of Ethiopia

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
=================
ከባንክ በማስመሰል ስልክ በመደወል እና ቲቶክን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ተጠቅመው ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት የሚፈፅሙ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሟቸው አሳሳች መልእክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡

•  ባንኩ በሞባይል ባንኪንግ የብድር አገልግሎት መስጠት ስለጀመረ የሚከተለውን ኮድ በማስገባት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፣
•  የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ልናስተካክልዎት ነውና የምንነግርዎትን ቁጥር ወይም ኮድ ያስገቡ፣
•  መረጃችሁን በትክክል ስላልሞላችሁ እናስተካክልላችሁ፣
•  ሽልማት ስለደረሶት ሽልማቱ እንዲላክልዎት ገንዘብ ያስገቡ፣
•  የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አፕዴት ልናደርግልዎት ነው፣
•  የሞባይል ባንኪንግ ከፍተንልዎታል፣
•  ባንካችን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ይሸልማል፣
•  ሌሎችም ተመሳሳይ መልእክቶች.....

በመሆኑም ተመሳሳይ መልእክቶች ሲደርሳችሁ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ አሊያም ወደ 951 በመደወል ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳትወስዱ እናሳስባለን፡፡