በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

በተራችን ልናገለግላችሁ ተዘጋጅተናል! እንደባለውለታነታችሁ የተሻለ ጥቅም፣ ቅድሚያና ልዩ መስተንግዶ | Commercial Bank of Ethiopia

በተራችን ልናገለግላችሁ ተዘጋጅተናል!
እንደባለውለታነታችሁ የተሻለ ጥቅም፣ ቅድሚያና ልዩ መስተንግዶ ይገባችኋል!
ጋሻ የቁጠባ ሒሳብ
=========
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ዜጎች ጋሻ በሚል መጠሪያ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

• ከ250 ብር ጀምሮ የሚከፈት፤
• የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እና የቁጠባ መጠን ሲጨምር አብሮ የሚጨምር የወለድ መጠን የሚያስገኝ፤
• የቁጠባ ሒሳቡ ባለቤቶች እንደ ታላቅነታቸው ቅድሚያ የሚስተናግዱበት አሠራር የተመቻቸለት፤
• ህመም ቢያጋጥምዎ ባሉበት አገልግሎት የሚያገኙበት፤
• መስፈርቱን ለሚያሟሉ ደንበኞች የብድር አገልግሎት የሚሰጥበት፤ እና
ሌሎችንም ተጨማሪ ጥቅሞች የሚያስገኝ የቁጠባ አገልግሎት ነው፡፡

ይቆጥቡ፤ እንደባለውለታነትዎ የተሻለ ጥቅም ያግኙ!