በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ =============== ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ | Commercial Bank of Ethiopia

የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
===============

ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡

የቁጠባ ሂሳቡ በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡

• ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል፤
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፤
• ደንበኞች ከባንኩ ጋር ከሚሠሩ ድርጅቶች ለሚያገኙት አገልግሎት ወይም ለሚገዙት እቃ በፖስ ሲከፍሉ ቅናሽ ያገኛሉ፤
• ሌሎችንም በርካታ ጥቅሞች ያገኛሉ፡፡

ሂሳቡን በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ ይክፈቱ፤ ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ይደውሉ!


ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!