Get Mystery Box with random crypto!

Abay Media አባይ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abaymeddia — Abay Media አባይ ሚዲያ A
የሰርጥ አድራሻ: @abaymeddia
ምድቦች: የአዋቂዎች ይዘት (18+)
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.43K
የሰርጥ መግለጫ

Abay Media telegram channel is personal Media channel founded by Individual and stream facts, sciences, promotion and news media channel in Ethiopia.
Thanks for following us!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-27 13:58:12 Watch "Haadha! Respect Mother" on YouTube
https://youtube.com/shorts/OZUJ4L2iMBk?feature=share
1.6K views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 21:43:56
Halkan Gaarii
መልካም አዳር
1.2K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:49:55
የበዓሉ መሠረት
የዚህ በዓል መሠረት የክርስቲያን እምነት ሲሆን፣ ደብረ ታቦር በ ግዕዝ የታቦር
ተራራ ማለት ነው፡፡ የታቦር ተራራ የሚገኘው አሁን ፍልስጥኤም ተብሎ
በሚጠራው ሀገር ነው፡፡ ደብረ ታቦር ወይንም የታቦር ተራራ ኢየሱስ ክርስቶስ
ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ ፀሐይ
የበራበት ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ ጌታ ብርሃነ
መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።
1.8K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:49:54 የቡሄ ዜማ
በዋዜማው የሠፈር ልጆች በየቤቱ እየዞሩ ሆያ ! አሲዮ ቤሌማ እያሉ
ይጨፍራሉ።
ቡሔ በሉ
ቡሔ በሉ |2| ሆ ልጆች ሁሉ ሆ
የኛማ ጌታ ሆ የአለም ፈጣሪ ሆ
የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ
በደብረታቦር ሆ የተገለፀው ሆ
ፊቱ እንደፀሀይ ሆ በርቶ የታየው ሆ
ልብሱ እንደ ብርሃን ሆ ያንፀባረቀው ሆ
......................
ድምፅህን ሰማና በብሩ ደመና |2|
የቡሔው ብርሃን ለኛ በራልን |2|
…………………....
ያዕቆብ ዩሃንስ ሆእንዲሁም ጴጥሮስ ሆ
አምላክን አዩት ሆ ሙሴ ኤልያስ ሆ
አባትም አለ ሆ ልጄን ስሙት ሆ
ቃሌ ነውና ሆ የወለድኩት ሆ
..........................
ታቦር አርሞንኤም ሆ ብርሃን የታየባቸው ሆ
ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው ሆ
ሰላም ሰላም ሆየታቦር ተራራ ሆ
ብርሃነ መለኮት ሆ ባንቺ ላይ አበራሆ
..........................
በተዋህዶ ሆ ወልድ የከበረው ሆ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ ወልደ ማርያም ነው
.....................
ቡሔ በሉ ሆ ቡሔ በሉ ሆ
የአዳም ልጆች ብርሃንን ተቀበሉ
አባቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
እናቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
አጎቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
አክስቴም ቤት አለኝ ለከት ሆ
ተከምራል ሆ እንደ ኩበት ሆ
.......................
የአመት ልምዳችን ሆ ከጥንት የመጣ ሆ
የተከመረው ሆ ከመሶብ ይውጣ ሆ
ከደብረ ታቦር ሆ ጌታ ስለመጣ ሆ
የተጋገረው ሆ ሙልሙሉ ይውጣ ሆ
.......................
ኢትዮጲያውያን ሆ ታሪክ አላችሁ ሆ
ባህላችሁን ይዙ አጥብቃችሁ ሆ
ችቦውን አብሩት ሆ እንደ አባቶቻችሁ ሆ
ሚስጢር ስላለው ሆ ደስ ይበልስችሁ ሆ
....................
አባቶቶቻችን ሆ ያወረሱን ሆ
የቡሔን ትርጉም ሆ ያስተማሩን ሆ
እንድንጠብቀው ሆ ለኛ የሰጡን ሆ
ይህን ነውና ሆ ይስድረከቡን ሆ
........................
ለድንግል ማርያም ሆ አስራት የሆንሽ ሆ
ቅዱሳን ጻድቃን ሆ የሙሉብሽ ሆ
ሁሌም እንግዶች ሆ የሚያርፉብሽ ሆ
..................
ለሐዋርያት ሆ የላከው መንፈስሆ
ዛሬም ለኢትዮጵያ ሆ ፀጋውን ያፍስ ሆ
በበጎ ምግባር ሆ እንድንታነፅ ሆ
በቅን ልቦና ሆ በጥሩ መንፈስ ሆ
በረከት ረድኤት ሆ በሁላችን ይንፈስ

Baga Buhee Nagaan Geessan!
1.7K viewsedited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 19:49:14
Marsaa 3ffaan guutinsa hidha Abbayyaa milkaa'inaan xummuramee jira. Baga gammaddan.
3ኛ ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል።
እንኳን ደስ አላችሁ። ፈጣሪ ሀገራችን እና ምድራችን ሰላም ያድርግልን። መልካም አዳር!
3.2K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 18:14:57 የአባትየው ምክር
በመሃመድ ኩዩ የተተረከ

በአንድ ወቅት ሁለት ወንድ ልጆች የነበሩት ሰው ነበር፡፡ አንድ ቀን ይህ አባት ልጆቹን ጠርቶ “ልጆቼ ሆይ፣ እኔ መሞቻዬ ደርሷልና ከመሞቴ በፊት የየራሳችሁን ቤት መስርታችሁ ማየት እፈልጋለሁ፡፡
እናም የአንድ ወር ጊዜ እሰጣችሁና ከአንድ ወር በኋላ እዚህ ተመልሳችሁ ላግኛችሁ፡፡” አላቸው፡፡ በዚህም መሠረት ሁለቱም ልጆች ተጣድፈው ከቤት በመውጣት አንደኛው ወደ መንገድ ዳር ሄዶ ዛፎችን በመቁረጥ ትልቅ ቤት መገንባት ጀመረ፡፡
ሁለተኛው ልጅ ግን ወደ ሰዎች በመሄድና ከብዙ ሰዎች በመተዋወቅ ከብዙ ቤተሰቦሰች ጋር የተለየ ግንኙነት መመስረት ጀመረ፡፡(ይህ በኦሮሞ ባህል ከሌሎች ሰዎች ጋር ልክ በደም የመተሳሰር ያህል የወንድምነት ግንኙነት የሚመሠረትበትና በልዩ በአል ላይ አንደኛው የሌላኛውን ሰው ጡት የጠባ በመምሰል ከአንድ ሰው የመወለድን ብሂል በተምሳሌታዊነት የማሳየት ልምድ ነው፡፡) በዚህም መሰረት ሁለተኛው ልጅ ወደ ልዩ ልዩ ሰዎች በመሄድ ለተለያዩ ቤተሰቦች የማደጎ ልጅ መምሰል ቻለ፡፡
ከዚህም በኋላ አንድ ወር በሞላቸው ጊዜ ሁለቱም ወደ አባታቸው ሲመለሱ እሱም “ታዲያ ቤታችሁን ሠራችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ሁለቱም ወንድማማቾች “አዎ” ብለው መለሱለት፡፡
ስለዚህ አባትየው ከመጀመሪያው ልጅ ጋር በመሄድ ልጁ የሰራቸውን ብዙ ጎጆዎች ተመለከተ፡፡ እያንዳንዱ ጎጆ አጠገብ በደረሰም ጊዜ “እዚህ ጎጆ ውስጥ ሰው አለ?” እያለ ይጠይቅ ጀመር፡፡ ልጁም “የለም” ብሎ ይመልሳል፡፡
ከዚያም ወደሚቀጥለው ጎጆ ሲደርስ አሁንም “እዚህ ጎጆ ውስጥ ሰው አለ?” ብሎ ሲጠይቅ ልጁም “የለም” እያለ ይመልሳል፡፡
በኋላ አባትየው የሚያስተናግደው ሰው ስላልነበረና በጣም ስለራበው “ወደ ቤት እንሂድ፡፡” አለ፡፡ ወደ ቤትም ሄደው ሁለተኛውን ልጅ አገኙ፡፡ ሁለተኛውም ልጅ ወደ መጀመሪያው የማደጎ ቤተሰቡ ይዟቸው ሄዶ አባቱን “እነዚህ አባቴና ወንድሞቼ ናቸው፡፡” ብሎ አስተዋወቀው፡፡ ቤተሰቡም በደስታ ተቀብሎ በግ አርዶላቸው ትልቅ ድግስ አዘጋጁላቸው፡፡
ከዚያም ወደ ሁለተኛው የማደጎ ቤተሰብ ወስዶ ሲያስተዋውቃቸው እነርሱም በትልቅ ድግስ በደስታ ተቀበሏቸው፡፡
በዚህ ዓይነት ሁለተኛው ልጅ በማደጎነት ወደተዛመዳቸው ቤተሰቦች ሁሉ በየተራ እየሄዱ ከበሉና ከጠጡ በኋላ አባትየው “የራሳችሁን ቤት ሄዳችሁ ስሩ ያልኳችሁ ይህንን ማለቴ ነበር፡፡ ቤት ማለት የጎጆዎች ብዛት ወይም የትልቅ ቤት ውበት ሳይሆን ከሌሎች ጋር
የምንመሰርተው ፍቅር፣ ቅርበትና ወዳጅነት ማለት ነው፡፡” አላቸው፡፡
“አባቴ ሲሞት ሶስት ብልህ አባባሎችን ትቶልኝ ነበር የሞተው፡፡ የመጀመሪያው ሚስቴ ሰርግ ቤት ሄዳ አንዳታድር፤ ሁለተኛውም እርጉዝ ፈረሴን ለጓደኞቼ እንዳላውስና ሶስተኛው ደግሞ በቸገረኝ ጊዜ እህቴ ቤት እንዳልሄድ ነበር የአባቴንም ምክሮች በሙሉ ፈትሼያቸው በእርግጥም ሁሉም እውነት መሆናቸውን አረጋግጫለሁ፡፡ ይህ የሚስቴ የአንገት ሃብል ነው፡፡ ራሴን ቀይሬ በመሄድ አብሬያት ሰርጉ ቤት አድሬአለሁ፡፡ ታዲያ እውነትም እንግዳ ሰው ሆኜ ብሆን ኖሮ ይህ እምነትን ማጉደል ነው፡፡ ይህ ደግሞ ፈረሴ ያስጨነገፈችው ጭንጋፍ እግር ሲሆን ጓደኛዬ ክፉኛ ጋልቧት ነበር፡፡ በመጨረሻም ይህ እህቴ የሰጠችኝ እፍኝ ጥሬ ነው፡፡ ስለዚህ የአባቶቻችንንና የአዛውንቶችን ምክር ሁልጊዜ መቀበል አለብን፡፡” አላቸው፡፡
3.4K viewsedited  15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 18:14:53
2.7K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 17:14:58
ኢትዮጵያዊነት በተግባር።
Our other regional Presidents should learn more from Honor Mustafe Muxumed Cumar.
2.6K viewsedited  14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 19:32:36
Atileetota keenyaf carraa gaarii!
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!

ውድድሩ ሌሊት 10:25 ይጀምራል
2.9K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 06:14:13
buts(Kefay)
size 39,40,41,42,43,
1200ብር
አድራሻ…አዲስ አበባ
ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።

#0925697216
0922844521
MARFELSBRAND
Telegram @abaytom
2.7K views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ