በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

የጨረቃዋን ውበት የሚሻ ጨለማውን አይሸሽም ጽጌረዳዋን ብሎ የሄደ እሾሁን ፈርቶ አይመለስም ፍቅር | Love - ፍቅር

የጨረቃዋን ውበት የሚሻ ጨለማውን አይሸሽም
ጽጌረዳዋን ብሎ የሄደ እሾሁን ፈርቶ አይመለስም
ፍቅርን ከልቡ የሚፈልግ ሰው ከራሱ አይደበቅም ........................እራሱን ፈጽሞ አይሸሽም

ውብ ነገሮችን ለማግኘት ሰው ፍርሃቱን አልፎ መሄድ አለበት፤ በምንፈግልጋቸው ነገሮችና በእኛ መካከል የቆመው ትልቁ ግድግዳ ካለማውቅ የሚመነጨው ፍርሃት ነው::
ጨለማውን የደፈረ ጨረቃን፤ እሾሁን ያልፈራ ጽጌረዳዋን፤ እራሱን ያወቀ ፍቅርን ማግኘታቸው አይቀርም::

The best definition I heard for "Fearlessness" was that Fearlessness is not the absence of fear but the ability to step into your fear. It's the courage to acknowledge your fear, but not letting it stop you from anything you want. Don't make your fear your Enemy. If you make your fear your enemy it will kill you but, if you make it your friend you will always win.

When you make the darkness your friend you get to enjoy the beauty on the Moon. When you become your own friend, Love will find you everywhere.
በሚስጥረ አደራው

#ውብ_ምሽት

@Lovefkrlove
@Lovefkr