በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

ኢንተር ሚላን ከ ክሪሞኔስ! ባለፈው የውድድር አመት በከተማ ተቀናቃኛቸው ኤሲ ሚላን ተበልጠው ሁ | ሐበሻ ስፖርት ውርርድ

ኢንተር ሚላን ከ ክሪሞኔስ!

ባለፈው የውድድር አመት በከተማ ተቀናቃኛቸው ኤሲ ሚላን ተበልጠው ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁት ኢንተር ሚላኖች በጣሊያን ሰሪ አ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በሜዳቸው አዲስ አዳጊው ክሪሞኔስን የሚያስተናግዱ ይሆናል። ኢንተር ሚላኖች እስካሁን ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ስድስት ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉ ሲሆን ተጋጣሚያቸው ቡድን እስካሁን አንድም ነጥብ ማግኘት አልቻለም። ባለሜዳው ቡድን የዛሬዉን ጨዋታ በቀላሉ እንደሚያሸንፍ ይጠበቃል። አሁኑኑ ውርርድዎን ያስቀምጡ እና አሸናፊ ይሁኑ !

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408””