በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

አንቶኒ ሳንቶስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ! ማንችስተር ዩናይትድ ከአያክስ ጋር በአንቶኒ ሳንቶስ | ሐበሻ ስፖርት ውርርድ

አንቶኒ ሳንቶስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ!

ማንችስተር ዩናይትድ ከአያክስ ጋር በአንቶኒ ሳንቶስ ዝውውር ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተዘግቧል። ቀያይ ሰይጣኖቹ ለዝውውሩ 100 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ ማድረጋቸውን የተገለፀ ሲሆን ተጫዋቹ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል። ተጫዋቹ ከ ቲሬል ማላሲያ ፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን ፣ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ካሴሚሮ ቀጥሎ አምስተኛ የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ፈራሚ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

website -https://habeshabets.com/
telegram -https://t.me/habesha_sports_betting_plc
tiktok- http://tiktok.com/@habeshabets
youtube -https://www.youtube.com/channel/UCZkpPID5lKPCYNcPXDWTe5Q
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማእከላችን ይደውሉ፡ +251118886358 / +251949121408”