በቴሌግራም ቴራባይት የብልግና ምስሎችን ያግኙ »

ሰላም! ብዙዎቻችሁ ስለምትሸወዱበት Fixed Match ትንሽ እናውራ! Fixed Match ማ | ËTHIO BETTING (ŤIPSTER)

ሰላም! ብዙዎቻችሁ ስለምትሸወዱበት Fixed Match ትንሽ እናውራ!

Fixed Match ማለት የጨዋታውን ውጤት ጨዋታው ከመካሄዱ በፊት በተወሰኑ ሰዎች አማካኝነት በፈለጉት ውጤት እንዲያልቅ ማድረግ ነው።

እነዚህ ሰዎች የክለቡ የበላይ አካሎች፣ ዳኞች፣ አሰልጣኞች፣ የተወሰኑ ተጨዋቾች ሊሆኑ ይችላሉ።

ለምንድን ነው ይህን የሚያደርጉት ካላችሁ ደግሞ ምክንያቱ ብዙ ነው። የውርርድ ድርጅቶች ፡ የጨዋታው ውጤት ቀድሞ ሲታወቅ የሚጠቀሙ ሰዎች ብዙ ብር ለማግኘት ሲሉ ያደርጉታል።

ወደ ዋናው ጉዳያችን ስንመጣ ደግሞ ፡ Fixed Match የትኛውም የSocial Media Platform ላይ እንደማይሸጥና እንደሌለ ነው የምንነግራችሁ። እናም ይህን አውቃችሁ ከመጭበርበር አደጋ ራሳችሁን እንድታድኑ ነው!

በአብዛኛው ፊክስ የሚደረጉት የላቲን ሃገር እና መካከለኛው አፍሪካ ጨዋታዎች ሲሆኑ፣ ትንሽ የተባለውን ጨዋታ ፊክስ ለማድረግ እስከ 25, 000 ዶላር ያወጣሉ። ከባድ ጨዋታ ከሆነ ደግሞ እስከ 800, 000 ዶላር ይደርሳል!!

ታዲያ ይህን ያህል ገንዘብ የወጣበትን ጥቆማ በቀላሉ እናገኘዋለን ብላችሁ፣ Fixed Game አለን እያሉ ከ500 ብር እስከ 5000 ብር ድረስ ከሚያስከፍሉ ሰዎች ተጠንቀቁ። ለምን ህይወት የሚቀይር ነገር በቀላል ብር ይሸጣሉ!?

የሚገርመው ነገር Fixed Match የሚገኘው Dark Web ላይ ሲሆን ሻጮቹም ሦስት ብቻ ናቸው ፡ እነማን እንደሆኑ እንኳን ለማዎቅ $50 ከፍለው ነው የሚያውቁት። የ 2 Odd ዋጋ ደግሞወ ከ$85 እስከ $250 ነው። ይህን ወደ እኛ ሃገር ቀይሩት እስኪ ? የእኛዎቹ አጭበርባሪዎች ግን 200+ Odd በ500 ብር ነው የሚሉት! Dark Web ላይ ግን ትልቅ Odd ያለው እስከ 60 Odd ነው።

መጀመሪያ ላይ እንዳልነው ቤቲንግ Investment እንጂ መዝናኛ አይደለም እናም ሁለት ጊዜ ገንዘብዎትን አይበሉ፣ አንድ ለአጭበርባሪዎች የሚከፍሉት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ እውነት መስሎዎት በተሳሳተው ጥቆማ ላይ የሚወራረዱበትን።

በቤቲንግ ትርፋማ ለመሆን በጣም የተጠኑ 2 Odd ጥቆማዎች በቂ ናቸው። ከዓመት አንድ ጊዜ የማይሳካ ብዙ ኦድ ከማሳደድ ይቆጠቡ ምክንያቱም ቤቲንግ እና ስግብግብነት አብሮ አይሄድም!!

ለፍተው የሚያገኙትን ገንዘብ እንዳይበሉ ደግሞ እኛ በጣም የተጠኑ ጥቆማዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። አሁን በቤቲንግ መበላት በቃን የምንልበት እና የተበላነውን የምናስመልስበት ወቅት ነው! መበላት ይቁም ፡ ለውርርድ ድርጅቶች ገንዘባችን ማስረከብ ይቁም

ቻናላችን Share ማድረግዎን እንዳይረሱ!!

ETHIO BET TIPSTERS