Get Mystery Box with random crypto!

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 በኤምሬትስ ስታዲዮም | VAM⚽️S BETS

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 በኤምሬትስ ስታዲዮም አርሰናል ባየርን መኒክን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
በሳምንቱ መጨረሻ የሊቨርፑልን ነጥብ መጣል ተከትሎ ፕሪሚየር ሊጉን መምራት የጀመረው አርሰናል ዛሬ ደግሞ ከአመታት ቆይታ በኋላ በአውሮፓ መድረክ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍና ከተጋጣሚው ጋር ያለውን መጥፎ ትዝታ ለማስተካከል ሲፋለም በአንፃሩ በቡንደስሊጋው ወጥ አቀቀምን ማሳየት የተቸገረውና ሻምፒዮንነቱን አሳልፎ የሰጠ የሚመስለው ባየር ሙኒክ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበተበት በዚህ ውድድር አርሰናልን ሊፈትን እንደሚችል እየተነገረ ይነኛል።
ሁለቱ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ በዚሁ ውድድር 2017 ላይ ሲገናኙ ባየር ሙኒክ በሁለቱም ዙር 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።
ዛሬ ምሽት ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? አርሰናል ወይስ ባየር ሙኒክ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

#Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting