Get Mystery Box with random crypto!

TBM Philosophy

የቴሌግራም ቻናል አርማ tbmsport — TBM Philosophy T
የሰርጥ አድራሻ: @tbmsport
ምድቦች: ቁማር
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

ሰው | ኢትዮጵያዊ |Agent. Performance and Match Analyst:

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2021-11-28 21:31:06
Social media

Fancy car

Lived in student accommodation whilst on £120k p/w

25% of his wages go to charity

Degree in Business Studies and Economics; never missing a lecture.

World Class footballer

Rodri is real role model.
3.1K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 04:08:45
"ይህ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ነው። ሁላችንም ያደረግነው ጨዋታ ጥሩ አይደለም።" ክርስቲያኖ ሮናልዶ
2.6K views01:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 02:24:35 በቁመት አጭር፣ ለካውንተር ፕረሲንግ የተዘጋጀ፣ Rest in defense ላይ የተደራጀ ባየርን ሙኒኸ
2.3K views23:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 02:23:43
2.3K views23:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 01:27:39
Ralf Rangnick on his football style: "It's a high-pressing, counter-pressing football. I would say fast, proactive, attacking, counter-attacking, counter-pressing and exciting."
1.9K views22:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 18:39:39 ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከራልፍ ራኝክ ሹመት ቢማር ጥሩ ነው። ማንቸስተር ዩናይትድ ገንዘብ ኖሮት እግር ኳስን ጠንቅቆ የሚያውቅ ባለሙያ በማጣታቸው፣ ለአመታት ተጎሳቁለዋል። ራልፍ ራኝኸን የሾሙት የተዎለጋገደውን ክለባቸውን እንዲያስተካክልላቸውም ጭምር ነው። ቀጣይ አመት ዩናይትድ የሚቀጥረው አሰልጣኝ እና የሚያስፈርማቸው ተጨዋቾች እነማን እንደሆኑ ራልፍ ራኝክ ትልቅ ሚና አለው።
1.8K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 04:41:49 Ralf Rangnick
Jürgen Klopp
Pep Guardiola
Thomas Tuchel
Antonio Conte
Marcelo Bielsa

The Premier League is full of coaching royalty!
1.8K views01:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 21:09:36 ራልፍ ራኝክ......


"በሎባንቫስኪ ከሚመሩት ዳይናሞ ኬቭ ጋር የወዳጅነት እየተጫዎትን በጨዋታው መሃል የእጅ ውርዎራ አገኘን። ቆም አልኩና! ይሄ ዳይናሞ 15/16 ተጨዋቾች ነው እንዴ ይዞ የገጠመን ብየ መቁጠር ጀመርኩ። ግን 11 ናቸው። ከዚያ ጨዋታ በፊት እንደዚህ በተጠና መልኩ ከኳስ ውጭ ኳስ የሚነጥቅ ቡድን አላየውም። ይህ ጨዋታ አሰልጣኝ ሆኘ የተዎለድኩበት ቀን ነው።" ይላል ራልፍ ራኝክ

በሚላን እንደ ፈጣሪ የሚመለከው አርጎ ሳኪ... Space እና Ball Oriented Inspire እንዳደረገውም ሁልጊዜ ይናገራል። ገና በ25 አመቱ ስልጠና የጀመረው ራኝክ አንድ የጀርመን ሱፐር ካፕ፣ አንድ የጀርመን ሊግ ካፕ ፣ ሁለት ቡንድስሊጋ፣ ሁለት የኦስትሪያ ካፕ፣ 2 የኦስትሪያ ሻምፒዮን...አሳክቷል።

ብዙ አሰልጣኞችን ወልዷል። ማርኮ ሮዘ፣ የርገን ክሎፕ፣ ቶማስ ቱሄል፣ ጀሲ ማርሲች፣ አዲ ሁተር፣ ራልፍ ሃሸንታሁል፣ ሮጀር ሽምት፣ ኦሊቨር ግላስነር፣ ዳኒ ሮኸል፣ ሃንሲ ፍሊክ፣ ጁሊያን ናገልስማን....የሱ ፍሬዎች ናቸው። ተጨዋቾች ለመመልመል ችሎታው ከዚህ በታች ያሉት ተጨዋቾች ምስክር ናቸው። ጆሽዋ ኪማክ፣ ቲሞ ቨርነር፣ ናቢ ኬታ፣ ሳዲዮ ማኔ፣ ኤሪክ ሃላንድ ፣ ኡፓማካኖ፣ ዳካ....በእሱ ዓይኖች የታዩ ናቸው።


ማንቸስተር ዩናይትድ ጥሩ አሰልጣኝን ተመልክቷል። ማንቸስተር ዩናይትድ ከባላንጣዎቹ ተምሯል። ራልፍ ራኝክ ክለቡን ወደፊት እንደሚያስፈንጠረው አልጠራጠርም።
1.8K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-25 19:27:25
Cr7 tho!
1.6K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 19:33:27 #የግል_አስተያየት:

አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ በራሱ መንገድ፣ በሚችለው መጠን ኳስ ተቆጣጥሮ መጫዎት አዋጭ እንደሆነ አምኖበታል። የመረጠው መሳሪያ ከባድ እና ልቅም ያላለ ቢሆንም እምነቱን አይቸ መስክሪያለሁ። ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ስኬታማ የማይሆንበት ምክንያቶች:

1) አመራሮቹ የስኬት አላማ የላቸውም፣

2) አሰልጣኙ ራሱ Game Model ሲቀርፅ ሜዳውን/ክለቡን/ሊጉን/ተጨዋቾቹን ያገናዘብ አይመስልም፣

3) የእግር ኳስ ሀሳቡ ጥልቅ መርሆች ስሌሉት እራሱን የሚያሸንፍ ነው።
1.7K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ